Fana: At a Speed of Life!

በፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የሚመራውና በዩኔስኮ የተቋቋመው አለም አቀፍ የትምህርት ኮሚሽን አስቸኳይ ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የሚመራውና በዩኔስኮ የተቋቋመው አለም አቀፍ የትምህርት ኮሚሽን አስቸኳይ ውይይት አካሄደ። ውይይቱ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በትምህርት ዘርፉ ላይ የሚያስከትለውን ተጽዕኖ አስቀድሞ ለመከላከል መወሰድ…

የኮሮና ቫይረስን ለመቆጣጠር ለሚደረገው ጥረት ከ17 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስን ለመቆጣጠር ለሚደረገው ጥረት ከ17 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር፣ ተጠሪ ተቋማትና አምራች ኢንዱስትሪዎች የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚደረገውን ሀገራዊ…

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የሶስተኛው ሰው ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ በዛሬው እለት ሦስተኛው ሰው ህይወት ማለፉን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ዛሬ ህይወታቸው ያለፈው የ65 ዓመት ሴት የዱከም ከተማ ነዋሪ ሲሆኑ በተጓዳኝ በሽታ መጋቢት 26 ቀን 2012 ዓ.ም ወደ…

የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የሰጠው መግለጫ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከመጋቢት 30 እስከ ሚያዚያ 2 ቀን 2012 ዓ.ም ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ ዓለም አቀፉ የኮሮና ቫይረስ ወረሽኝ በሀገራችን ሕዝቦች ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ደኅንነት ላይ ሊያሳርፍ የሚችለውን ተፅዕኖ ለመመከት…

የኢትዮጵያ ባዮ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባዮ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ምርመራን ለመጀመር በዝግጅት ላይ መሆኑን አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ የኮሮና ቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ ስራውን የሚሰራው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ነው። የምርመራ ስራው…

በባህር ዳር የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ መጀመሩ ተገለጸ። የኮሮና ቫይረስ ምርመራው በክልሉ የማህበረሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ውስጥ ነው የተጀመረው። መመርመሪያ መሳሪው ካለው የሰው ሀይል አንፃር በቀን የ100 ሰዎችን ናሙና በመውስድ…