የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ርስቱ ይርዳው በሶዶ ወረዳ እየተከናወኑ ያሉ የኢንቨስትመንት ስራዎችን ጎበኙ Feven Bishaw Jun 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው በጉራጌ ዞን በሶዶ ወረዳ አስተዳደር እየተከናወኑ ያሉ የኢንቨስትመንት ስራዎች ጎበኙ። ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ከጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል ጋር በመሆን በወረዳው…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል በመስኖ ሊለማ ከሚችለው ከ1 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት ውስጥ 9 በመቶ ያህሉ ብቻ ለምቷል Tibebu Kebede Jun 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል በመስኖ ሊለማ ከሚችለው 1 ሚሊየን 75 ሺህ ሄክታር መሬት ውስጥ 9 በመቶ ያህሉ ብቻ መልማቱን አንድ ጥናት አመላከተ። መሬቱ በሚፈሱ ወንዞች የሚለማ ሲሆን ውሃ ካገኘ ሊለማ የሚችል 8 ሚሊየን ተጨማሪ ሔክታር መሬትም በክልሉ እንደሚገኝም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከኢትዮጵያ ሙዚቀኞች ህብረት ማህበር አባላት ጋር በመሆን ችግኝ ተክለዋል Feven Bishaw Jun 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከኢትዮጵያ ሙዚቀኞች ህብረት ማህበር አባላት ጋር በመሆን ችግኝ ተክለዋል። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጀነር ታከለ ኡማ ከተለያዩ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጅቡቲ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ተመለሱ Tibebu Kebede Jun 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ እና የልዑካን ቡድናቸው በሶማሊያ እና በሶማሌላንድ ግንኙነት ዙሪያ በሚደረገው የምክክር መድረክ ላይ የነበረውን ተሳትፎ አጠናቆ ዛሬ ተመለሰ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትናንት ነበር ለውይይቱ ጅቡቲ የገቡት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከልና ለመቆጣጠር እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች አበረታች መሆናቸው ተገለፀ Feven Bishaw Jun 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀረሪ ክልል ኮሮና ቫይረስን ለመከላከልና ለመቆጣጠር እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች አበረታች መሆናቸውን የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ተናገሩ። በሚኒስትር ዲኤታው የተመራው የልዑካን ቡድን በሀረሪ ክልል ተገኝቶ ኮቪድ-19ን ለመከላከል እና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቱርክ በፒኬኬ ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት ፈጸመች Tibebu Kebede Jun 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ በኢራቅ በሚገኘው የኩርድ የሰራተኞች ፓርቲ (ፒኬኬ) ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት ፈጸመች። የሃገሪቱ የጦር ጀቶች ትናንት በሰሜናዊ ኢራቅ በሚገኘው የቡድኑ ይዞታ ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት መፈጸማቸው ታውቋል። የቱርክ መከላከያ ሚኒስቴርም…
ስፓርት በላ ሊጋው ሪያል ማድሪድ ሲያሸንፍ አትሌቲኮ አቻ ተለያይቷል Tibebu Kebede Jun 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ላ ሊጋ ትናንት ሶስት ጨዋታዎች ተካሄደዋል። የዋንጫ ተፎካካሪው ሪያል ማድሪድ ኤባርን አስተናግዶ ድል ቀንቶታል። ማድሪድ በቶኒ ክሩስ፣ ሰርጂዮ ራሞስ እና ማርሴሎ ጎሎች ጨዋታውን 3 ለ 1 አሸንፏል። ቢጋስ የኤባርን ማስተዛዘኛ ጎል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በርካታ የአውሮፓ ሃገራት ድንበሮቻቸውን እየከፈቱ ነው Tibebu Kebede Jun 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሃገራት ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ጥለውት የነበረውን ክልከላ ማላላት ጀምረዋል። በሃገራቱ ከዛሬ ጀምሮ ካፌና ሬስቶራንቶችን ጨምሮ፥ ሱቆች፣ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚጀምሩ ሲሆን፥ ድንበሮቻቸውን ክፍት እንደሚያደርጉም…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልል ርእሳነ መስተዳድሮች የህዳሴ ግድብን ጎበኙ Tibebu Kebede Jun 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የክልል ርእሳነ መስተዳድሮችና ምክትል ርእሳነ መስተዳድሮች የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ። በጉብኝቱ ላይም የኦሮሚያ፣ የአማራ፣ የአፋር፣ የሶማሌ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ እንዲሁም የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ርእሰ መስተዳድሮች…
የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ህጋዊ ሰውነት Tibebu Kebede Jun 14, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=rqzzj1JTqN8&feature=youtu.be