Fana: At a Speed of Life!

ሰሜን ኮሪያ ስምምነቶችን እንድታከብር ደቡብ ኮሪያ ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ኮሪያ የአንድነት ሚኒስቴር ሰሜን ከኮሪያ ከዚህ ደቀም በሁለቱ ሀገራት መካከል የተፈረሙ ስምምነቶችን አክብራ እንድትንቀሳቀስ ጠየቀ። ሚኒስቴሩ መግለጫውን ያወጣው ሰሜን ኮሪያ በደቡብ ኮሪያ ላይ እርምጃ ልትወስድ እንደምትችል ማስጠንቀቂያ…

በ24 ሰዓታት ውስጥ 179 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ2 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ4 ሺህ 845 ሰዎች በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ በ179 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3 ሺህ 345 መድረሱን የጤና…

የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ በመሆን የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ በመሆን በዛሬው እለት ችግኝ የመትከል መርሃ ግብር አካሂደዋል። የብልጽግና ፓርቲ፣ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ)፣ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራት ፓርቲ (ኢሶዴፓ)፣ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ…

በአፍሪካ ቀንድ ሰላምና ዕርቅን ማውረድ ለቀጠናው ውህደት መሠረት ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፍሪካ ቀንድ ሰላምና ዕርቅን ማውረድ ለቀጠናው ውህደት መሠረት እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ።   የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በጅቡቲ በተካሄደው የሶማሊያ እና በሶማሌላንድ ግንኙነት ዙሪያ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከአፍሪካ ቀንድ ሀገራት መሪዎች ጋር በመሆን በጅቡቱ ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከአፍሪካ ቀንድ ሀገራት መሪዎች ጋር በመሆን በጅቡቱ ችግኝ ተከሉ። በችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩ ላይም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ የጂቡቱ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ፣ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት…

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ተከትሎ  43 የአፍሪካ አገራት ድንበሮቻቸውን ሙሉ በሙሉ ዘጉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2012 ፣ (ኤፍ.ቢ.ሲ)በአፍሪካ  በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋ የመጣውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ተከትሎ  43 የአፍሪካ አገራት ድንበሮቻቸውን ሙሉ በሙሉ ዘግተዋል። በአህጉሪቱ በሽታው በፍጥነት  መስፋፋት ላይ ሲሆን እስካሁን ከ 225 ሺህ 105 በላይ  ሰዎች በቫይረሱ…