Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ክልል በመስኖ ልማት ሊለማ ከሚችለው መሬት 9 በመቶ ብቻ መልማቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በመስኖ ልማት ሊለማ ከሚችለው ከ1 ሚሊየን 75 ሺህ በላይ ሔክታር መሬት ላይ 9 በመቶ ያህሉ ብቻ መልማቱን ጥናት አመለከተ ።   በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ እና በክልሉ ውሀ መስኖና ኢነርጂ ቢሮ ትብብር ከ32 በላይ…

በድሬዳዋ የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ላብራቶሪ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ላብራቶሪ በዛሬው ዕለት ስራ ጀመረ።   የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ ለኮቪድ19 የናሙና ምርመራ የተዘጋጀው ላቡራቶሪ መርቀው ከፍተዋል።   በዚህ ወቅት…

249 ኢትዮጵያዊያን ዜጎች ከኩዌት ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 249 ኢትዮጵያዊያን ዜጎች ከኩዌት ወደ አገራቸው ዛሬ ሰኔ 6 ቀን 2012 ዓም ተመልሰዋል። ዜጎቻቸን ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተወካዮች ተገኝተው አቀባበል አድርገውላቸዋል። ዛሬ የመጡትን ጨምሮ…

በአዲስ አበባ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2 ሺህ 368 ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በ24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 232 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል። በዚህም በከተማዋ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2 ሺህ 368 መድረሱን ነው የከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ሪፓርት ያመለከተው። ከኮሮና…

በቤጂንግ ሁለተኛው ዙር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ሊከሰት ይችላል የሚል ስጋት ነግሷል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ዋና ከተማ ቤጂንግ ሁለተኛው ዙር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ሊከሰት ይችላል የሚል ስጋት መንገሱ ተነገረ።   ቤጂንግ በሚገኝ የጀምላ ማከፋፈያ የገበያ ስፋራ ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን ተከትሎ ነው ስጋቱ የነገሰው።…

ባለፈው አንድ ወር ውስጥ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች በ10 እጥፍ መጨመሩ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አንድ ወር ውስጥ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ከመጀመሪያዎቹ ሁለት ወራት ጋር ሲነፃፀር በ10 እጥፍ መጨመሩን የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዮት አስታውቋል። በመጀመሪያዎቹ ሁለት ወራት የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ብዛት 250 የነበረ…

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በኮሮና ቫይረስ የ8 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 268 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)  ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 644 የላብራቶሪ ምርመራ 268 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባወጡት ሪፖርት ባለፉት 24 ሰዓታትም ከቫይረሱ ጋር ተያይዞ የ8 ሰዎች…

በ85 ሚሊየን ብር የሚገነባው የሃላባ በሽኖ መጠጥ ዉሃ ፕሮጀክት ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በሃላባ ዞን፡ የሃላባ በሽኖ መጠጥ ዉሃ ፕሮጀክት ግንባታ የመሠረት ድንጋይ የፌደራልና የክልሉ መንግሥት የሥራ ሃላፊዎች በተገኙበት ተቀመጠ።   ፕሮጀክቱ ድርቅ በተደጋጋሚ በሚያጠቃባቸውና የመጠጥ ውሃ እጥረት ባለባቸው…

በደቡብ ክልል 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ወጣቶች የሚሳተፉበት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ወጣቶች የሚሳተፉበት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ስራ ተጀመረ።   ዛሬ በክልሉ በሁሉም አካባቢዎች የችግኝ ተከላ እና ደም ልገሳ በማካሄድ የበጎ ፈቃድ አገልግሎቱ በይፋ ጀምሯል ።  …