Fana: At a Speed of Life!

8 ሚሊየን ብር የሚገመት የምግብ እና የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 8 ሚሊየን ብር የሚገመት የምግብ እና የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ፅህፈት ቤት አስታወቀ። የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል በተደረገው የድጋፍ ጥሪ መሰረት ዛሬ አልሳም ግሩፕ፣ አምደሁን ጀኔራል…

በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ስድስት ተጨማሪ ሰዎች ተገኙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 74 ሰዎች ውስጥ 6 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ። ይህም በኢትዮጵያ ውስጥ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 35 እንዳደረሰው የጤና ሚኒስቴር ገልጿል። በቫይረሱ መያዛቸው…

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከኖርዌይ አቻቸው ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የኮቪድ 19 ስርጭትን በጋራ መግታት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢን ማሪ ኤሪክሰን ሶሪድ ጋር በስልክ ተወያይተዋል። አቶ ገዱ ኢትዮጵያ የኮቪድ 19 ስርጭትን…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ቻርልስ ሚሼል ጋር ኮቪድ19ን በተመለከተ ተወያይተዋል። በውይይታቸው ኮሮና ቫይረስ በአፍሪካ ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት ለመከላከል ከአውሮፓ ህብረት ጋር መስራት በሚቻልባቸው…

ግብር ከፋዮች በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ስርአት መገልገላቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ግብር ከፋዮች በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ሥርዓት መገልገላቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ አቀረበ። ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው ባለፉት ሁለት ሳምንታት 6 ሺህ 592 ግብር ከፋዮች የኤሌክትሮኒክስ ፋይል ሥርዓትን ተጠቅመው…

ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ1 ሚሊየን አልፏል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 1 ሚሊየን 16 ሺህ 401 መድረሱን የጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። በቫይረሱ ሳቢያ 53 ሺህ 160 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውንም ገልጿል። ከዚህ ውስጥ በጣሊያን 13 ሺህ 915 ሰዎች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ የኮቪድ-19 ሥርጭት ለሚያስከትላቸው ፈታኝ ሁኔታዎች ተገቢውን ምላሽ ለመስጠት በሚያስችል የጋራ አመራር ላይ ነው ፕሬዚዳንት ካጋሜ…