Fana: At a Speed of Life!

በዶ/ር ሊያ ታደሰ የተመራ የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ቡድን በትግራይ ክልል የኮሮና ቫይረስን ለመግታት እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጤና ሚንስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የተመራ የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ በትግራይ ክልል የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ጎብኝተዋል። ቡድኑ የክልሉ ጤና ምርምር ኢንስቲትዩትና የኮቪድ 19 መመርመሪያ ላቦራቶሪ ማዕከልን የጎበኘ…

ጠ/ሚ ዐቢይ በቡሩንዲ ፕሬዚደንት ፒየር ንኩሩንዚዛ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በቡሩንዲ ፕሬዚደንት ፒየር ንኩሩንዚዛ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በፌስቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት መልእክት፥ “ፕሬዚደንት ፒየር ኡንኩሩንዚዛ በድንገት ሕይወታቸው በማለፉ…

የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት በልብ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ፕዬሬ ንኩሩንዚዛ በ55 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተገለፀ። ፕሬዚዳንት ፕዬሬ ንኩሩንዚዛ በድንገተኛ የልብ ህመም ሀይወታቸው ማለፉን የሀገሪቱ መንግስት አስታውቋል። ፕሬዚዳንቱ በትናንትናው እለት በልብ ህመም…

የጤና ሚኒስቴር በኮሮና ወረርሽኝ መከላከል ላይ የሚሰሩ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶችን ወደ ስራ አሰማራ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የጤና ሚኒስቴር በኮሮና ወረርሽኝ መከላከል ላይ የሚሰሩ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶችን ወደ ስራ አሰማራ። ወጣቶቹ “ፕሮጀክት ሆፕ” በተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት አማካኝነት የተሰባሰቡ ሲሆን÷ ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በተለያዩ የትምህርት መስኮች የተመረቁና…

አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል  ሆነው ተሾሙ። አምባሳደሩ  በድጋሚ ቃል አቀባይ ሆነው መሾማቸውን  ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት  ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ያገኘው መረጃ ያመላክታል። በቅርቡም በግብጽ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን…