የጤና ሚኒስቴር በኮሮና ወረርሽኝ መከላከል ላይ የሚሰሩ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶችን ወደ ስራ አሰማራ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የጤና ሚኒስቴር በኮሮና ወረርሽኝ መከላከል ላይ የሚሰሩ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶችን ወደ ስራ አሰማራ።
ወጣቶቹ “ፕሮጀክት ሆፕ” በተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት አማካኝነት የተሰባሰቡ ሲሆን÷ ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በተለያዩ የትምህርት መስኮች የተመረቁና…