የችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ መጀመሩ መንግሥት ዜጎች የጥንቃቄ እርምጃዎችን ቸል እንዲሉ እንደፈቀደ ሊታሰብ አይገባም – ጠ/ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ መጀመሩ መንግሥት በምንም ዓይነት ዜጎች የጥንቃቄ እርምጃዎችን ቸል እንዲሉ እንደ ፈቀደ ወይም አቋሙን እንዳላላ ተደርጎ ሊታሰብ እንደማይባ ጠቅላይ ሚኒስት ዶክተር ዐቢይ አህመድ አሳሰቡ ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅታዊ…