የህዳሴ ግድብ ውሃ ሙሌትን ለማስጀመር የሚያስችል ወሳኝ ምዕራፍ በመልካም ሁኔታ እየተከናወነ ነው- ም/ጠ/ሚ አቶ ደመቀ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ም/ጠ/ሚ አቶ ደመቀ መኮንን የታላቁ ህዳሴ ግድብ በቀጣይ ውሃ ሙሌትን ለማስጀምር የሚያስችል ወሳኝ የግንባታ ምዕራፍ በመልካም ሁኔታ እየተከናወነ መሆኑን አስታወቁ፡፡
በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የሚመራው ከፍተኛ የመንግሥት ስራ…
የትግራይ ቴሌቪዥን ያሰራጨው ዘገባ ፍጹም ሀሰት ነው -ቢቢሲ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ቴሌቪዥን ቢቢሲ “የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር የምያንማሯ መሪ አንግ ሳን ሱ ኪ የገጠማቸው አይነት ተመሳሳይ እጣ ፈንታ ይኖራቸዋል ሲል ቢቢሲ ዘገበ” በማለት ያቀረበው ዜና ፍጹም ውሸት መሆኑን ቢቢሲ አስታውቋል።
የቀድሞው የኢፌዲሪ…
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ “ዛፍ በደጃፍ” በሚል መርሃ ግብር ከቤተሰቦቻቸው ጋር ችግኝ ተከሉ
https://www.youtube.com/watch?v=Z0L5ghPW89M&feature=youtu.be
የኮሮና ቫይረስ ቁጥጥር ጋምቤላ ክልልን ከደቡብ ሱዳን የሚያዋስኑ ስፍራዎች ላይ
https://www.youtube.com/watch?v=lZXMnYxM6xQ&feature=youtu.be
በአማራና ቤንሻንጉል ጉሙዝ አዋሳኝ አካባቢዎች ሰላምና ህግ ማስከበር ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ሰላምና ህግ ማስከበር ላይ ያተኮረ ውይይት በባህር ዳር ከተማ ተካሂዷል።
በትናንትናው እለት በባህር ዳር ከተማ በተካሄደው ውይይት ላይም የሁለቱ ክልል ርዕሰ መስተዳድሮች፣ የአጎረባች ወረዳ…
135 ኢትዮጵያውያን ከሳኡዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 135 ኢትዮጵየዊያን በዛሬው እለት ከሳኡዲ አረቢያ መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ከሳዑዲ ተመላሽ ኢትዮጵያውያኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፈያ ሲደርሱ የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ሀላፊዎች በቦታው ተገኘተው አቀባበል…
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2013 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት 476 ቢሊየን ብር እንዲሆን ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2013 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት 476 ቢሊየን ብር እንዲሆን ውሳኔ አሳለፈ።
ምክር ቤቱ በዛሬው ዕለት ባካሄደው 84ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ…
በኢትዮጵያ 129 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ1 ሰው ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 500 የላብራቶሪ ምርመራ 129 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 934 መድረሱን የጤና ሚኒስትሯ…
ፈረንሳይ በሰሜን አፍሪካ የአል ቃይዳን መሪ መግደሏን አስታወቀች
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ በሰሜን አፍሪካ የአል ቃይዳን መሪ መግደሏን አስታወቀች።
የሃገሪቱ መከላከያ ሚኒስትር ፍሎረንስ ፓርሊ በማሊ በተካሄደ ዘመቻ በሰሜን አፍሪካ የቡድኑ መሪ የሆነው አብድልማሌክ ድሮክዴል መገደሉን ተናግረዋል።
በዘመቻው የእርሱ የቅርብ…