የዜና ቪዲዮዎች በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 23 መድረሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስታወቁ Meseret Demissu Mar 31, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=eE-VYBLfzI4
ፋና 90 ቤት ስንውል እንድንተገብር የሚመከሩ ነገሮች Meseret Demissu Mar 31, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=--bNgZAGLXU&t=31s
ቴክ የብሪታንያ ኢንጂነሮች ለኮሮና ቫይረስ ህመምተኞች የሚረዳ የአየር መተንፈሻ አሻሽለው ሰሩ Meseret Demissu Mar 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 22፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በለንደን የሚገኙ የመርቼዲስ ሞተር አምራች ኢንጂነሮች ከ100 ሰዓት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ለኮሮና ቫይረስ ህመምተኞች የሚረዳ የመተንፈሻ መሳሪያ አሻሽለው መስራታቸው ተሰማ፡፡ መሃንዲሶቹ ለንደን ውስጥ ከሚገኙ ክሊኒኮች እና የዩኒቨርሲቲ መሐንዲሶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከአውሮፓ ኅብረት የውጪ ጉዳይና የደኅንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይና የኅብረቱ ኮሚሽን ም/ፕሬዚደንት ጆሴፍ ቦሬል ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከአውሮፓ ኅብረት የውጪ ጉዳይና የደኅንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይና የኅብረቱ ኮሚሽን ምክትል ፕሬዚደንት ጆሴፍ ቦሬል ጋር በስልክ ተወያዩ። በውይይታቸውም አፍሪካ እና አውሮፓ በኮሮናቫይረስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምእራብ ኦሮሚያ በሚገኙ ዞኖች ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት ዳግም እንዲጀምር መደረጉን የክልሉ መንግስት ገለፀ Tibebu Kebede Mar 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምእራብ ኦሮሚያ በሚገኙ ዞኖች ውስጥ በተወሰኑ አካባቢዎች ላይ ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት ዳግም እንዲጀምር መደረጉን የክልሉ መንግስት ገለፀ። የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በዛሬው እለት በሰጡት መግለጫ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀዋሳና አዳማ ከተማ መንገዶች ላይ የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ተከናወነ Tibebu Kebede Mar 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀዋሳ እና አዳማ ከተማ ዋና ዋና መንገዶች ላይ የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ስራ በዛሬው እለት ተከናውኗል። በሀዋሳ ከተማ የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ስራው ከማለዳው 12:00 ሰዓት እስከ 4:00 ሰዓት ድረስ የተካሄደ መሆኑን የከተማ…
የዜና ቪዲዮዎች የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮቪድ 19ኝን ለመከላከል ከንግዱ ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይቷል Tibebu Kebede Mar 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=HaT380gteYM
የዜና ቪዲዮዎች በኦሮሚያ ክልል የከተማ ውስጥ የህዝብ ትራንስፖርት ታግዷል Tibebu Kebede Mar 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=hQGNPRLhxIs
ኮሮናቫይረስ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ለይቶ ማቆያ ሊገቡ ነው Tibebu Kebede Mar 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ለይቶ ማቆያ ሊገቡ መሆኑ ተነገረ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ የቅርብ ረዳት በኮሮና ቫይረስ መያዙን ተከትሎ በአሁኑ ወቅት ራሳቸውን ለይተው እንደሚገኙ ተነግሯል። ኔታንያሁ ከቅርብ አማካሪዎቻቸው ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከኢጋድ አባል ሃገራት መሪዎች ጋር በቪዲዮ ኮንፈረንስ ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) አባል ሃገራት መሪዎች ጋር በቪዲዮ ኮንፈረንስ ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅትም ኮቪድ19 በዓለም አቀፍ ደረጃ እያስከተለ የሚገኘውን ፈታኝ ሁኔታ ለመቋቋም የጋራ…