በአዲስ አበባ “ምግባችንን ከጓሯችን” የተሰኘው የ2012 የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት መርኃ ግብር ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ "ምግባችንን ከጓሯችን" የተሰኘው የ2012 የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት መርኃ ግብር በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀመረ።
መርኃግብሩን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና የግብርና ሚኒስትር ዑመር ሁሴን…