Fana: At a Speed of Life!

አየር መንገዱ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ወደ 80 ዓለም አቀፍ መዳረሻዎች ሲያደርግ የነበረውን በረራ አቋረጠ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ወደ 80 ዓለም አቀፍ መዳረሻዎች ሲያደርግ የነበረውን በረራ ከዛሬ ጀምሮ ማቋረጡን አስታወቀ። አየር መንገዱ በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚደረጉ የካርጎ( የእቃ…

በአሰላ ከተማ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲቆም ተወሰነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሰላ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት የትራንስፖርት አገልግሎት እንደቆም ውሳኔ ተላለፈ።   በዚህ በከተማዋ ባጃጆች እና ታክሲዎች አገልግሎት እንደይሰጡ መታገዳቸውን ከከተማዋ ኮሙኒኬሽን ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።…

በሕዝብ ጤናና ደኅንነት ላይ በተለያዩ መንገዶች ሽብር የሚነዙ አካላት ላይ የሕግ አስከባሪ አካላት ሕግ የማስከበር ተግባራቸውን እንዲያከናውኑ ታዘዋል- የጠ/ሚ…

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁን ወቅት በሕዝብ ጤናና ደኅንነት ላይ በተለያዩ መንገዶች ሽብር የሚነዙ አካላት ላይ የሕግ አስከባሪ አካላት ሕግ የማስከበር ተግባራቸውን በጥብቅ እንዲያከናውኑ መታዘዛቸውንየጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ።   ፅህፈት…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከብሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከብሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶሚኒክ ራብ ጋር በስልክ ተወያዩ። መሪዎቹ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እየተደረገ ባለው ጥረት ዙሪያ በኢትዮጵያ እና ብሪታኒያ ትብብራቸውን ለማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ…

በፈረንሳይ ፈጣን ባቡሮች በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ለማመላለስ ጥቅም ላይ እየዋሉ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ በኮሮና ቫይረስ በከፍተኛ ሁኔታ የተጠቁ የሀገሪቱ አካባቢዎች ያለውን የአልጋ መጨናነቅ ለመቀነስ ፈጣን ባቡሮች በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ለማመላለስ ጥቅም ላይ እየዋሉ ነው። ፈረንሳይ በልዩ ሁኔታ የተዘጋጁ ፈጣን ባቡሮችን ነው ለዚህ…

የከተማ አስተዳደሩ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ካሰባሰበው ድጋፍ ለአካል ጉዳተኞች አበረከተ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት አቅም የሌላቸውን ለመደገፍ ካሰባሰበው ድጋፍ ለአካል ጉዳተኞች አበረከተ። ድጋፉ ለኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ህብረት ፌደሬሽን የተበረከተ ሲሆን በማህበሩ በኩል ድጋፍ…

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ተጨማሪ 3 ሰዎች መገኘታቸውን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)  በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች መገኘታቸውን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ። የሚኒስቴሩ ዛሬ ባወጣው መግለጫ በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 87 ሰዎች የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎላቸው…

በዓለም በኮሮናቫይረስ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ30 ሺህ በልጧል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ30 ሺህ በለጠ፡፡ መነሻውን ቻይና ሁቤ ግዛት ያደረገው ኮሮና ቫይረስ አሁን ላይ የአለም ስጋት መሆኑን ቀጥሏል፡፡ በዚህም ከ170 በላይ ሃገራትን አዳርሷል፡፡ ይህ ዘገባ…

በአዲስ አበባ አርማ ወርሃንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ማድረግ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኘው አርማ ወርሃንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት በነገው ዕለት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ማድረግ ሊጀምር ነው፡፡ አሁን ላይ በሃገሪቱ በብቸኝነት ምርመራ ከሚያደርገው ከኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በተጨማሪ አርማ…

በአዲስ አበባ በሚገኙ 13 ዋና ዋና መንገዶች ላይ የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ተከናወነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በሚገኙ 13 ዋና ዋና መንገዶች ላይ የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ስራ ተከናወነ፡፡   የፀረ ተሃዋሲያን ርጭት ተግባሩ ዋና ዋና መንገዶችን ከተሃዋስያን ነፃ ከማድረግ ባለፈ የከተማው ነዋሪዎች ለሁኔታው አሳሳቢነት…