የዜና ቪዲዮዎች ኢ/ር ታከለ በተለያዩ አካባቢዎች በመዘዋወር ስለ ኮሮና ቫይረስን ግንዛቤ ሰጡ Feven Bishaw Mar 29, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=78RSZhrjk5k
ፋና 90 የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ሂሩት ወልደማርያም – የቅዳሜ ፋና 90 እንግዳ Feven Bishaw Mar 29, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=kqDwAM8Az1M
የዜና ቪዲዮዎች የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ግብረ ሃይል እስካሁን የተከናወኑ የመከላከል ስራዎችን አብራርቷል Feven Bishaw Mar 29, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=nCK-MjTW4eY
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስ ምልክት ያልታየባቸው 2 ሺህ 90 ሰዎች ክትትላቸው እንዲረቋጥ ተደረገ Tibebu Kebede Mar 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ክትትል ሲደረግላቸው ቆይተው የኮሮና ቫይረስ ምልክት ያልታየባቸው 2 ሺህ 90 ሰዎች ክትትላቸው እንዲረቋጥ መደረጉን የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ ከውጭ ወደ ሀገር የገቡ 636 መንገደኞች ተለይቶ እንዲቆይ በተወሰነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢጋድ አባል ሀገራት መሪዎች የፊታችን ሰኞ በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ የቨርቺዋል ኮንፈረንስ ሊያካሂዱ ነው Tibebu Kebede Mar 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት(ኢጋድ) አባል ሀገራት መሪዎች የፊታችን ሰኞ በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ ያተኮረ የቨርቺዋል ኮንፈረንስ ሊያካሂዱ ነው። ኮንፈረንሱ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ስርጭትን በቀጣናው በቅንጅት መከላከል በሚቻልባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በስልክ ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በስልክ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በአፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን መግታት በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በፌስቡክ ገጻቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን አስመልክቶ ከኢፌዴሪ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የተሰጠ መግለጫ Tibebu Kebede Mar 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ የቅደመ ጥንቃቄ መመሪያዎችን በመጣስ የህዝብን ጤንነት እና የሃገርን ደህንነት አደጋ ላይ በሚጥሉ ተቋማት እና ግለሰቦች ላይ አስፈላጊው ህጋዊ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ አስታውቋል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በዓለም በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ያለፉ ሰዎች ቁጥር 28 ሺህ ደረሰ Tibebu Kebede Mar 28, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2012( ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ያለፉ ሰዎች ቁጥር 28 ሺህ 717 መድረሱ ተገልጿል። በቅርቡ በቻይና የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ አሁን ላይ የተለያዩ የዓለም ሀገራትን በማዳረስ በርካታ ዜጎችን ለህልፈት እየዳረገ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ድርጅቶች የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመግታት ለተቋቋመው ኮሚቴ የተለያየ መጠን ያለው የገንዘብ ድጋፍ እያደረጉ ነው Tibebu Kebede Mar 28, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ድርጅቶች ለኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ድንገተኛ ሁኔታ ዝግጅት የሚውል የተለያየ መጠን ያለው የገንዘብ ድጋፍ እያደረጉ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለኮቪድ 19 ድንገተኛ ሁኔታ ዝግጅት የሚውል ገንዘብ እና ሌሎች አቅርቦቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ጋር በስልክ ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 28, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ጋር በትናንትናው ዕለት በስልክ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በአፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል በሚያስፈልጉ ወሳኝ ድጋፎች ዙሪያ…