የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የዓለም አቀፍ የክትባት ጉባኤ ላይ ተሳተፉ Feven Bishaw Jun 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የዓለም አቀፍ የክትባት ጉባኤ ላይ ተሳተፉ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በጉባኤው ባደረጉን ንግግር ኮቪድ-19 ን ለመቆጣጠር ለሚደረገው ዓለም አቀፍ ጥረት የጉባኤው ፋይዳ ከፍተኛ ነው ብለዋል ፡፡ ከ20 ዓመት በፊት ከ30…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠ/ሚ አቶ ደመቀ መኮንን በመኖሪያ ቤታቸው አካባቢ ለሚገኙ ወገኖች ማዕድ አጋሩ Tibebu Kebede Jun 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአስቸጋሪ ወቅት በየመኖሪያ አካባቢ ድጋፍ የሚሹ ወገኖችን በቅርበት መደገፍ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አስገንዝበዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮቪድ19 ስርጭት መስፋፋት ከቀጠለ የምርት አቅርቦት ላይ ክፍተት እንዳይፈጠር አማራጭ ስትራቴጂ ተዘጋጅቷል – አቶ መላኩ አለበል Tibebu Kebede Jun 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኮቪድ19 ስርጭት መስፋፋት ከቀጠለ የምርት አቅርቦት ላይ ክፍተት እንዳይፈጠር መንግስት አማራጭ ስትራቴጂ ማዘጋጀቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለጹ። የኮቪድ19 በመላው ዓለም በሰው ልጆች ጤና ላይ ካደረሰው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ጸብ የመፍጠር ዓላማ የላትም” ጠ/ሚ/ር ሀምዶክ Tibebu Kebede Jun 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ጠቅላይ ሚንስትር አብደላ ሀምዶክ ከሱዳን ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ሀገራቸው ከጎረቤት ኢትዮጵያ ጋር ጸብ የመፍጠር ዓላማ የላትም ሲሉ ተናገሩ፡፡ እንደ አል ዐይን ዘገባ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይሄን ያሉት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ለጊዜያዊ የኮሮና ህሙማን ማገገሚያ ማእከልነት እየተዘጋጀ ነው Tibebu Kebede Jun 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ለጊዜያዊ የኮሮና ህሙማን ማገገሚያ ማዕከልነት እየተዘጋጀ መሆኑን የአካዳሚው የውድድር እና ስልጠና ዳይሬክተር አቶ አብዮት ተስፋዬ ተናገሩ። የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚን ወደ ጊዜያዊ የኮሮና ቫይረስ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ 1 ሺህ 300 ንጹሃን ተገድለዋል – ተመድ Tibebu Kebede Jun 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ 1 ሺህ 300 ንጹሃን መገደላቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ። ድርጅቱ በተወሰኑ ወራት ውስጥ በሃገሪቱ ሶስት የተለያዩ ግዛቶች በተቀሰቀሰ ግጭት ሳቢያ የጅምላ ግድያ መፈጸሙን አስታውቋል። ከዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በባሕር ዳር ተወያዩ Feven Bishaw Jun 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የመተከልና አካባቢው ኮማንድ ፖስት አፈጻጸምን በተመለከተ በባሕር ዳር ተወያይተዋል። አፈጻጸሙ የተገመገመው የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አቶ ተመሥገን ጥሩነህና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ትረስት ፈንድ 40 ሚሊየን ብር የሚገመት የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Jun 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ትረስት ፈንድ የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል የሚገመት 40 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የህክምና ቁሳቁሶችን ለጤና ሚኒስቴር በድጋፍ አበረከተ። ድጋፉ በዋናነት ቫይረሱን ለመከላከል ግንባር ቀደም ሆነው ለተሰለፉ የጤና ባለሙያዎች…
ስፓርት አትሌት ወንድወሰን ከተማ አበረታች መድኃኒት በመጠቀሙ የአራት ዓመት እገዳ ተጣለበት Feven Bishaw Jun 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ወንድወሰን ከተማ አበረታች መድኃኒት በመጠቀሙ የአራት ዓመት እገዳ እንደጣለበት የብሔራዊ ፀረ አበረታች ቅመሞች ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። ጽህፈት ቤቱ አትሌት ወንድወሰን ከተማ ማሞ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ታኅሣሥ 1/2019 በቻይና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ እስከአሁን 1ሺህ343 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል Feven Bishaw Jun 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እስከአሁን 1ሺህ343 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል፡፡ በዛሬው እለት የኮሮና ቫይረስ ከተገኘባቸው 169 ሰዎች ውስጥ 138 ሰዎች ከአዲስ አበባ መሆናቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። ይህንን ተከትሎም የአዲስ አበባ…