Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመግታት የሚያገለግሉ የሕክምና ቁሳቁሶችን ለደቡብ ሱዳን እርዳታ አደረገች

አዲስ አበባ፣ግንቦት 27 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመግታት የሚያገለግሉ 17 ሺህ ኪሎ ግራም የሚመዝን የሕክምና ቁሳቁሶችን ለደቡብ ሱዳን እርዳታ አድርጋለች። የልዑካን ቡድኑ መሪ የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ  አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን÷ የሕክምና ቁሳቁሶቹን…

የአፍሪካ ሕብረት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ የሚደረግላቸው ሰዎችን 10 ሚሊዮን ለማድረስ ማቀዱ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ሕብረት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ የሚደረግላቸው ሰዎችን 10 ሚሊዮን ለማድረስ ማቀዱ ተነግሯል፡፡ ሕብረቱ በኮሮና ቫይረስ የሚመረመሩ ሰዎችን ቁጥር በመላ አህጉሪቱ ቁጥሩን ለመጨመር ዕቅድ መያዙ ነው የተነገረው፡፡ በሚቀጥሉት ሁለትና…

በኦሮሚያ ክልል ከነበረው የመሬት ወረራ ጋር በተያያዘ በተደረገ ኦፕሬሽን ከ210 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለረጅም ጊዜ በድብቅ ሲፈፀም ከነበረው የመሬት ወረራ ጋር በተያያዘ ባለፉት ቀናት በተደረገ ኦፕሬሽን ከ210 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ። የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አቶ ዳንኤል አሰፋ በዛሬው እለት በሰጡት መግለጫ፥…

የኮሮናቫይረስ ስርጭት እየጨመረ በመሆኑ የለይቶ ማቆያ ቦታዎችን ማስፋፋትና ማጠናከር እንደሚያፈልግ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ስርጭት እየጨመረ በመሆኑ የለይቶ ማቆያ ቦታዎችን በሀገር አቀፍ ደረጃ ማስፋፋት እና ማጠናከር እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለፀ። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ኤባ አባተ ከፋና ብሮድካስቲንግ…

ፀረ_አንድሮይዱ ፎቶ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በርካታ አንድሮይድ መተግበሪያ የሚጠቀሙ ስልኮች ለብልሽት እየዳረገ ያለው ፎቶ አነጋጋሪ ሆኗል። በርካታ የአንድሮይድ ስልክ ተጠቃሚዎች ይህን የሐይቅ፣ ጉም ውሰጥ የምትታይ የጠዋት ፀሐይ እና የዛፍ ቅርንጫፎች የሚያሳይ ፎቶ በስልካቸው የፊት ገፅ…

የጎንደርና የአምቦ ከተማ ከንቲባዎች በአዲስ አበባ በመገንባት ላይ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጎንደር እና የአምቦ ከተማ ከንቲባዎች በአዲስ አበባ ከተማ በመገንባት ላይ ያሉ የልማት ስራዎችን በዛሬው እለት ጎብኝተዋል። የጎንደር ከተማ ከንቲባ ኢንጂነር ማስተዋል ስዩም እና የአምቦ ከተማ ከንቲባ አቶ ሰሃሉ ድሪብሳ እንዲሁም ከሁለቱም…

118 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 118 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ። ኢትዮጵያውያኑ ቦሌ አለም ዓቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ጽዮን ተክሉ እና የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ አየለች እሸቴ…

“የአረንጓዴ አሻራ ቀን የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ከኮሮና መከላከል ጥንቃቄ ጋር ተጣጥሞ ይካሄዳል” – አቶ ንጉሱ ጥላሁን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)”የአረንጓዴ አሻራ ቀን የችግኝ ተከላ መርሃግብር ኮሮናቫይረስን ለመከላከል ከሚደረገው ጥንቃቄ ጋር ተጣጥሞ ይካሄዳል” ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን አስታወቁ። የአረንጓዴ አሻራ ቀን የችግኝ ተከላ…