በሊቢያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሚደገፈው መንግስት ትሪፖሊን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27 (ኤፍቢሲ) በሊቢያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሚደገፈው መንግስት ትሪፖሊን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን አስታወቀ፡፡
በአለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ያለው በትሪፖሊ የሚገኘው መንግስት ለጀነራል ካሊፊ ሀፍታር ታማኝ ከሆኑ ኃይሎች የከተማዋን የአውሮፕላን ማረፊያ መንጠቃቸው…