የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ 150 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ1 ሰው ህይወት አልፏል Tibebu Kebede Jun 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 141 የላብራቶሪ ምርመራ 150 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች 1 ሺህ 637 መድረሱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሕዳሴው ግድብ ውሃ ሙሌት የሚሆን 1 ሺህ ሄክታር መሬት ምንጣሮ በቀጣይ ሳምንት ይጀመራል Tibebu Kebede Jun 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ውሃ ሙሌት የሚሆን 1 ሺህ ሄክታር የመሬት ምንጣሮ ስራ በመጪው ሳምንት እንደሚጀመር የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አስታወቀ። ለምንጣሮ ስራው 300 ወጣቶች በጥቃቅንና አነስተኛ ማኅበራት መደራጀታቸውም ታውቋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ደቡብ ሱዳን በየትኛውም መንገድ ኢትዮጵያን የሚጎዳ ተግባር አትፈፅምም- አምባሳደር ጀምስ ፒፒያ ሞርጋን Tibebu Kebede Jun 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ደቡብ ሱዳን በየትኛውም መንገድ ኢትዮጵያን የሚጎዳ ተግባር መፈፀም እንደማትችል በኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ጀምስ ፒፒያ ሞርጋን ገለፁ። አምባሳደር ጀምስ ፒፒያ ሞርጋን ደቡብ ሱዳን ከሰሞኑ ለግብጽ የጦር ሰፈር እንድትገነባ ፈቃድ ሰጥታለች…
የሀገር ውስጥ ዜና የትኛውም መሬት ጾም እንዳያድር ለሚሰሩ የከተማዋ አርሶ አደሮች የምርጥ ዘርና ማዳበሪያ ድጋፍ ይደረጋል- ኢ/ር ታከለ ኡማ Tibebu Kebede Jun 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትኛውም መሬት ጾም እንዳያድር ለሚሰሩ የከተማዋ አርሶ አደሮች የምርጥ ዘርና ማዳበሪያ ድጋፍ እንደሚደረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለፁ። ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በዛሬው እለት ከአርሶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በቀን ከ 1 ሺህ ዩኒት በላይ ደም እየተሰበሰበ ነው Meseret Demissu Jun 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 27 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚ ክልል በሚገኙ አስር የደም ባንኮች በቀን እስከ አንድ ሺህ አንድ መቶ ዩኒት ደም እየተሰበሰበ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ ዶክተር አብዱልቃድር ገልገሎ ÷በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት በመደበኛ የጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና ማስተርካርድ ፋውንዴሽን በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተጎዱ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ሊደግፍ ነው Tibebu Kebede Jun 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ማስተርካርድ ፋውንዴሽን በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ ምክንያት ለተጎዱ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ድጋፍ ሊያደርግ መሆኑን አስታውቋል። ማስተር ካርድ ፋውዴሽን ከኢትዮጵያ ስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን እና ፈርስት ኮንሰልት አማካሪ ድርጅት ጋር…
ኮሮናቫይረስ ለኮሮና ቫይረስ እጅግ በጣም ተጋላጭ የሆኑት ህፃናቶች እና የሳንባ (ቲቪ) በሽታ Meseret Awoke Jun 4, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=4U3XHe29Fwc
የዜና ቪዲዮዎች የወጪ ንግዱ በኮሮና ቫይረስ እንዳይጎዳ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰደ መሆኑን ገለፀ Meseret Awoke Jun 4, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=HnFnx89_EK0
የዜና ቪዲዮዎች የሳሪስ አካባቢ ነዋሪዎች በአካባቢው ከሚገኘው የቆዳ ፋብሪካ የሚወጣው ጠረን ኑሮዋቸውን ከባድ እንዳደረገው ገለፁ Meseret Awoke Jun 4, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=0WYajZRCIJU