ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ በመዲናዋ የምርት እጥረት ቢከሰት ከአርሶ አደሮች ምርቶችን በመረከብ ለተጠቃሚው በቀጥታ ይቀርባል- ከተማ አስተዳደሩ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስን (በማስመልከት የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ፣ ንግድ ቢሮ እና የትራንስፖርት ቢሮ በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
ከንግድ ጋር በተያያዘ መግለጫ የሰጡት የንግድ ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱልፈታህ መሀመድ በከተማዋ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ እና…