Fana: At a Speed of Life!

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የተላለፉ 9 ግለሰቦች በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን በመተላለፍ የተከሰሱ 9 ግለሰቦች በገንዘብ ተቀጡ። ግለሰቦቹ ሚያዚያ 9 ቀን 2012 ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በጣም ጠባብ በሆነ አንድ ክፍል ቤት ውስጥ ጫት ሲቅሙ የተያዙ ሲሆን በዚህ መሰረት አስቸኳይ ጊዜ…

የአርባምንጩ ግብ ጠባቂ ፍሬው ገረመው ህይወቱ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአርባ ምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ግብ ጠባቂ ፍሬው ገረመው ህይወቱ አለፈ። ፍሬው ገረመው በድንገት ህይወቱ እንዳለፈ እና እስከ ትናትናው ዕለት ልምምድ ሲሰራ መቆየቱ ነው የተነገረው። ግብ ጠባቂው ከሰሞኑ በጉልበቱ ላይ እጢ ወጥቶበት…

“ኮቪድ19 ምርጫን ማራዘም እና የህግ አማራጮች” በሚል ርዕስ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮቪድ19 ምክንያት ቀጣዩን ምርጫ ለማካሄድ አስቸጋሪ በመሆኑ መንግስት አራት የመፍትሄ አማራጮችን አቀረበ። “ኮቪድ19 ምርጫን ማራዘም እና የህግ አማራጮች” በሚል ርዕስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት መንግስት ከተፎካካሪ የፖለቲካ…

በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1 ሚሊየን ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1 ሚሊየን መድረሱ ይፋ ሆኗል። በሀገሪቱ በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ደግሞ 58 ሺህ መድረሱ ነው የተነገረው። ሆኖም የአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች የቫይረሱን ስርጭት ለመቆጣጠር…

ጠ/ሚ ዐቢይ ህፃናትና ታዳጊዎች ራሳቸውን ከኮሮና ቫይረስ እንዲጠብቁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ህፃናትና ታዳጊዎች ራሳቸውን ከኮሮና ቫይረስ እንዲጠብቁ መልዕክት አስተላለፈዋል። የተወደዳችሁ ኢትዮጵያውያን ሕጻናትና አዳጊዎች ዛሬ የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል መንግሥታችሁ ምን እየሠራ እንደሆነ፣ ከእናንተም…