Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል 10 ሚሊየን ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል። ባንኩ በዛሬው እለት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለጤና ሚኒስቴር የ10 ሚሊየን ብር ማስረከቡን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።…

የእንግሊዝ የሃገር ውስጥ እግር ኳስ ውድድሮች ተራዘሙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር የሚያስተዳድራቸው ውድድሮች እስከ መጭው ሚያዚያ ወር መጨረሻ ድረስ ተራዘሙ። የእንግሊዝ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል የፕሪሚየር ሊጉን ጨምሮ በሌሎች የሃገር ውስጥ ውድድሮች ቀጣይ ሁኔታ ላይ በዛሬው እለት ከክለቦች…

በቤልጂየም በአረጋውያን መርጃ መዕከል የሚኖሩ ዜጎች በሮቦት የቪዲዮ ጥሪ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ተገናኝተዋል

አዲስ አበባ፣መጋቢት 10፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤልጂየም በአረጋውያን መርጃ መዕከላት የሚኖሩ ዜጎች በሮቦት የቪዲዮ ጥሪ ከቤተሰቦቻቸው ጋር መገናኘት መቻላቸው ተሰምቷል። የቤልጂየም መንግስት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት በሀገሪቱ የሚገኙ የአረጋውያን መርጃ ማዕከላት ለጎብኚዎች ዝግ እንዲሆኑ…

አንዳችን የአንዳችን ጠባቂዎች በመሆን የኮሮና ቫይረስን መከላከል ይገባናል – ጠ/ሚ ፅህፈት ቤት

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አንዳችን የአንዳችን ጠባቂዎች በመሆን የኮሮና ቫይረስን መከላከል እንደሚገባ ገለጸ። የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በሀገር አቀፍ ደረጃ ግንዛቤ የማስጨበጥ ስራ እየተከናወነ መሆኑን ፅህፈት ቤቱ ባወጣው መግለጫ…

በ13ኛው ዙር እጣ የወጣባቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች የውል ስምምነት የወሰን ውዝግብ ያለባቸውን እንደማያካትት ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ13ኛው ዙር እጣ የወጣባቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች እየተከናወነ ያለው የውል ስምምነት የወሰን ውዝግብ ያለባቸውን ቤቶች እንደማያካትት ተገለፀ። ሰሞኑን በተለያየ የግል ምክንያት እጣ ወጥቶላቸው ውል ያልተፈራረሙ እድለኞችን ውል የማፈራረም ስራ…

የ8ኛ ክፍል ክልላዊና የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መርሃ ግብር ወደፊት ይገለጻል- ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና እና የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት መርሃ ግብር ወደፊት እንደሚገለጽ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ፥ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ወረርሽኝን ለመግታት…

አትሌት ብርሃኑ ፀጉ ለአራት ዓመታት ከውድድር ታገደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ብርሃኑ ፀጉ የተከለከለ የስፖርት አበረታች ቅመም መጠቀሙ በመረጋገጡ ለአራት ዓመታት በማንኛውም ውድድር ላይ እንዳይሳተፍ እገዳ ተጥሎበታል። አትሌት ብርሃኑ ባለፈው መስከረም ወር ዴንማርክ ኮፐንሀገን በተካሄደው የግማሽ ማራቶን የግል…

ነፍሰ ጡሯ ውሻ አሳዳጊ ያጣችውን ጦጣ እያሳደገች ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ አንድ ውሻ ወላጅ አልባ የሆነች ጦጣን ማሳደግ መጀመሯ ብዙዎቹን አስገርሟል። የትንሿ ጦጣ እናት የአካባቢው ነዋሪዎች ሰብሎቻቸውን ከጦጣና ዝንጀሮ ለመከላከል በወሰዱት እርምጃ ተገድላለች። ነፍሰ ጡር የሆነችው ውሻም ከአካባቢው ነዋሪዎች…