Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ለዶክተር ካትሪን ሀምሊን ስንብት አደረጉ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለዶክተር ካትሪን ሀምሊን በመኖሪያ ቤታቸው በመገኘት ስንብት አደረጉ። የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የዓለም ጤና ድርጅት ያስቀመጣቸውን ድንጋጌዎች በመተግበር፥ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከትናንት በስቲያ ከዚህ…

የእጅ ስልካችንን በማጽዳት ራሳችንን እንዴት ከኮሮና ቫይረስ መከላከል እንችላለን?

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤታችንም ሆነ በምንሰራበት ስፍራ በተደጋጋሚ የእጅ ንክኪ የሚበዛባቸው ስፍራዎችን ማጽዳት ከቫይረሱ የመከላከያ መንገዶቹ መካከል አንዱ ነው። ስልክዎን በኪስዎ፣ በቦርሳዎ አንዳንዴም ወደ መፀዳጃ ቤት ሲሄዱ ይዘውት ይሄዳሉ። ምን ያህል አደገኛ…

በመዲናዋ ጠባብ ቤት ውስጥ 150 ሆነው ሺሻ ሲያጨሱ የተገኙ ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ በአንድ ጠባብ የቀበሌ ቤት ውስጥ ታጭቀው ሺሻ ሲያጨሱ የተገኙ 150 ሰዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ገለፀ። የኮሮና ቫይረስን ለመቆጣጠር እየተደረገ ባለው ሰፊ ጥረት ስጋቱን ችላ ያሉ አንዳንድ…

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ 20 ሚሊየን ብር መደበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ 20 ሚሊየን ብር መደበ። የማህበሩ ዋና ፀሃፊ ዶክተር መሸሻ ሸዋረጋ ፥ ማህበሩ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚውል 20 ሚሊየን ብር መመደቡን አስታውቀዋል። ማህበሩ የቫይረሱን…