እየጣለ ያለው ዝናብ በተወሰኑ አከባቢዎች ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የብሄራዊ ሜትሮለጂ ኤጀንሲ ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአብዛኛው የሀገሪቱ አከባቢ እየጣለ ያለው ዝናብ በተወሰኑ አከባቢዎች ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የብሄራዊ ሜትሮለጂ ኤጀንሲ ገለፀ።
ተጠናክሮ ሚቀጥለው ዝናብ በተወሰኑ አከባቢዎች ላይ ጎርፍ የሚያስከትል ቢሆንም፤ ለግብርናው ዘርፍ ግን ጠቃሚ ነው ብሏል…