Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ 925 የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ 925 የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ መውሰዱን የአማራ ክልል ንግድና ልማት ቢሮ አስታወቀ።   የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ተዋቸው ወርቁ የከኮሮና ቫይረስ ወደ ሀገሪቱ…

በአዲስ አበባ ከተማ የሸማቾች ህብረት ስራ ማህበራት ገበያን ለማረጋጋት ጥረት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሸማቾች ህብረት ስራ ማህበራት ገበያን ለማረጋጋት ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ መሆኑ ተገለጸ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ እና ተጠሪ ተቋም የሆነው የህብረት ስራ ኤጀንሲ አመራሮች በጋራ በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ…

የህግ የበላይነትንና የወንጀል ፍትህ አስተዳደር ስርዓቱን የማስጠበቅ መደበኛ ስራ ይቀጥል- ጠቅላይ አቃቤ ህግ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት ውስጥ የህግ የበላይነትንና የወንጀል ፍትህ አስተዳደር ስርዓቱን የማስጠበቅ መደበኛ ስራ እንደሚቀጥል ገለፀ። የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የህዝብ ግንኙነት እና…

በጣሊያን በአንድ ቀን በኮሮና ቫይረስ 475 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን በአንድ ቀን 475 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ህይዎታቸው አለፈ። በአንድ ቀን የተመዘገበው የሟቾች ቁጥር ቫይረሱ ከተከሰተ ወዲህ ከፍተኛው ሆኖ ተመዝግቧል። በሃገሪቱ በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ወደ 3 ሺህ…

የፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ለ15 ቀን የታራሚዎችን ቤተሰብ ጥየቃ ማገዱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ከኮሮና ቫይረስ ስርጭት ታራሚዎችን ለመጠበቅ ሲባል ለመጭዎቹ 15 ቀናት ታራሚዎች ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንዳይገናኙ እግድ መጣሉን አስታውቋል። የማረሚያ ቤቱ ጄኔራል ኮሚሽነር ጀማል አብሶ እንደገለጹት፥ ክልከላው…

ህንድ የስልክ ጥሪ ድምጽን በኮሮና ቫይረስ መረጃ ተካች

አዲስ አበባ፣መጋቢት 10፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ ሞባይል ጥሪ በጤና መረጃ ተተክቷል፡፡ በሃገሪቱ እያንዳንዱ የስልክ ጥሪ ከመጀመሩ በፊት ለ30 ሰከንድ ስለኮሮና ቫይረስ የተለያዩ መረጃዎችን በመስጠት ላይ ነው ተብሏል፡፡ መልዕክቱ በእንግሊዝኛ የሚጀምር ሲሆን፥ በጥሪ ድምጽ ምትክ የሚያስል…