የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙት አራቱ የህመም ምልክቶችን ማሳየት ማቆማቸው ተገለፀ Tibebu Kebede Mar 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙት አራቱ የህመም ምልክቶችን ማሳየት ማቆማቸውን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለፁ። በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ተይዘው የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው የሚገኙ 6 ታካሚዎች ናቸው። ከእነዚህ ውስጥ…
ኮሮናቫይረስ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን የመከላከል ስራ በጤና ተቋማት Meseret Demissu Mar 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=iFNV5-AcCmU&t=10s
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሎች የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተሰሩ ነው Meseret Demissu Mar 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ እስካሁን በክልሎች ባይከሰትም ክልሎች ቫይረሱን ለመከላከል የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየሰሩ መሆኑን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ገልጸዋል። የዓለም የጤና ስጋት እና ወረርሽኝ የሆነው የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ በ6 ሰዎች…
ኮሮናቫይረስ የመከላከያ ሚኒስቴር የኮሮና ቫይረስ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል እቅድ አወጣ Meseret Demissu Mar 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=oJGlN9rPd4g&t=6s
የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ ለንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ማዘጋጃ የሚውል በቂ ቴክኒካል አልኮል መኖሩን አስታወቀ Tibebu Kebede Mar 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የስኳር ኮርፖሬሽን ለንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ማዘጋጃ የሚያገለግል ከ3 ሚሊየን ሊትር ቴክኒካል አልኮል መኖሩን አስታወቀ። ኮርፖሬሽኑ ለጣቢያችን በላከው መግለጫ አልኮሉ በፊንጫ እና መተሐራ ስኳር ፋብሪካዎች እንደሚገኝ አስታውቋል። አሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሃዋሳ ከተማ የዋጋ ጭማሪ ያደረጉ እና ባዕድ ነገር ቀላቅለው ለገበያ ባቀረቡ አካላት ላይ እርምጃ ተወሰደ Tibebu Kebede Mar 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃዋሳ ከተማ የኮሮና ቫይረስን መከሰት ምክንያት በማድረግ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ያደረጉ እና ባዕድ ነገር በመቀላቀል ለገበያ ሲያቀርቡ በነበሩ አካላት ላይ እርምጃ ተወሰደ። የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ደቡብ ቅርንጫፍ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና 120 አዳዲስ የአንበሳ አውቶብሶች ወደ መዲናዋ ገቡ Meseret Demissu Mar 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 120 አዳዲስ የአንበሳ አውቶብሶች ወደ ከተማዋ ገብተዋል። እነዚህ አዳዲስ አውቶብሶች መጨናነቅን በመቀነስ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚደረጉ ጥረቶችን ለመከላከል ያግዛል ተብሏል። ከገቡት ውስጥ 70 አውቶብሶች ዛሬ ወደ ስራ የገቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደብረ ብርሀን ከተማ ምክትል ከንቲባን ጨምሮ አምስት ባለሙያዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Tibebu Kebede Mar 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደብረ ብርሀን ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ደስታ አንዳርጌን ጨምሮ አምስት ባለሙያዎች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ። የከተማው ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ ኮማንደር ታዬ ወልደጊዮርጊስ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥…
ፋና ስብስብ የሕንዱ የባቡር ኩባንያ ዝሆኖችን ለመታደግ የንብ ድምፅን እየተጠቀመ ነው Feven Bishaw Mar 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕንዱ የባቡር ኩባንያ ዝሆኖችን ከአካባቢው ለማራቅ የመንጋ ንብ ድምፅን እንደ ማስፈራሪያ እየተጠቀመ ነው። በሃገሪቱ ሰሜን ምስራቅ መንገድ የሚያቋርጡ ዝሆኖች በባቡር በሚደርስባቸው ግጭት ሳቢያ ለሞት እየተዳረጉ እንደሚገኙ ኩባንያው ገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሄራዊ የቤቶች ልማት ፈንድ ለማቋቋም እየተሰራ ነው Tibebu Kebede Mar 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በቤት ልማቱ ዘርፍ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት ለቤት ልማት ብቻ የሚያገለግል ብሄራዊ የቤቶች ልማት ፈንድ ለማቋቋም እየተሰራ መሆኑን የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የከተማ ልማትና ቤቶች ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ መስፍን…