በባቡር ትራንስፖርት ላይ የተጀመረው የመከላከል ስራ
https://www.youtube.com/watch?v=fIUQlb35Gm4
በማረሚያ ቤቶች የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እየተደረገ የሚገኘው ጥረት
https://www.youtube.com/watch?v=lc1xv6CfF9s
የንፅህና መጠበቂያ ስርጭት በከነማ ፋርማሲዎች
https://www.youtube.com/watch?v=RWdE_kRV8rk&t=147s
ጠ/ሚ ዐቢይ በዶክተር ካትሪን ሐምሊን ሕልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዶክተር ካትሪን ሐምሊን ሕልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ።
በኢትዮጵያ የፌስቱላ ህክምና መስራች የነበሩት ዶክተር ካትሪን ሐምሊን በ96 ዓመታቸው በትናንትናው እለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተገልጿል።…
በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ10 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣መጋቢት 10 ፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ ትናንት በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ10 ሰዎች ህይዎት አለፈ።
አደጋው ከሰሜን ወሎ ዞን ላልይበላ ከተማ ወደ ግሸን ደብረከርቤ ይጓዝ የነበረ አውቶብስ ጥልቅ ገደል በመግባቱ የተከሰተ መሆኑን የደቡብ ወሎ…
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ኢድሪስ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን አስመልክቶ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ኢድሪስ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመልዕክታቸውም ነጋዴወች እና ባለሃብቶች ለአቅመ ደካሞች ሰደቃ ወይም ምጽዋት በመስጠት…
ዶ/ር ካትሪን ሐምሊን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የፌስቱላ ሆስፒታል መስራች ዶክተር ካትሪን ሐምሊን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
ዶክተር ካትሪን ሐምሊን በ96 ዓመታቸው በትናንትናው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተገልጿል።
ዶክተር ካትሪን ሀምሊን ፌስቱላ ኢትዮጵያ የተባለ ግብረሰናይ…
ኳራንቲን ምንድነው?
ከባለፈው ዜና የሰማነው አንድ በኮሮና ቫይረስ ህመም ተጠርጥሮ ወደ ለይቶ ማቆያና ህክምና ተቋም በሚወሰድበት ሰዓት አምልጦ የተለያየ ቦታ ከደረሰ በኋላ ተይዞ ምርመራ ሲደረግለት ነጻ ሆኖ ተገኝቷል፡፡
ይህ ስለ ለይቶ ማቆያ በቂ ያልሆነና የተዛባ መረጃ መድረስ ጋር ተያይዞ የሚፈጠር መደናበር የሚከሰት…