ስፓርት ፊፋ የ150 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ለአባል ሀገራቱ ሊያደርግ ነው Meseret Awoke Apr 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)ፊፋ በኮሮና ቫይረስ ተጽዕኖ መቋቋሚያ የሚሆን የ150 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ለአባል ሀገራቱ ሊያደርግ ነው፡፡ የአለም አቀፉ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል (ፊፋ) አባል ሀገራቱ በኮሮና ቫይረስ ከደረሰባቸው የፋይናንስ ተፅዕኖ እንዲወጡ የ150 ሚሊዮን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአለም በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ200 ሺህ አለፈ Meseret Awoke Apr 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በአለም በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ200 ሺህ ማለፉ ተገለጸ። እንደ ጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት በአለም በኮቪድ-19 ቫይረስ ምክንያት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ200 ሺህ በልጧል። በአለም በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥርም ከ2…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል 2 ሺህ 160 የውሃ መሳቢያ ፓምፖችን ለመስኖ ልማት ማህበራት አስረከበ Tibebu Kebede Apr 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት 2 ሺህ 160 የውሃ መሳቢያ ፓምፖችን ለመስኖ ልማት ማህበራት አስረከበ። የርክክብ ስነ ስርዓቱ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በተገኙበት በዛሬው እለት በአዲስ አበባ በሚገኘው የርእሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይና ፕሬዚዳንት ትራምፕ በስልክ ተወያዩ Tibebu Kebede Apr 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ እና የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በስልክ ተወያዩ። ውይይቱን አስመልክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በትዊተር ገፃቸው፥ "ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ በሚሊኒየም አዳራሽ በመዘጋጀት ላይ ያለውን የኮቪድ 19 የህክምና መስጫ ማዕከል ጎበኘ Tibebu Kebede Apr 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃጸም መርማሪ ቦርድ በሚሊኒየም አዳራሽ በመዘጋጀት ላይ ያለውን የኮቪድ 19 የህክምና መስጫ ማዕከል ጎበኘ። በጉብኝቱ ወቅት የማዕከሉ ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር ኢስማኤል ሸምሰዲን ለቦርዱ አባለት የማዕከሉን ዝግጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና በየካ ክፍለ ከተማ ለ190 አባወራዎች ነው ድጋፍ ተደረገ Tibebu Kebede Apr 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በየካ ክፍለ ከተማ አምባሳደር መኖሪያ መንደር ኗሪዎች አቅመ ደካማ ለሆኑ ዜጎች ድጋፍ አደረጉ። የመኖሪያ መንደሩ ኗሪዎች በአካቢያቸው ለሚገኙ 190 አባወራዎች ነው የምግብ ዘይት፣ ዱቄት፣ ማካሮኒ እና ሌሎች ለምግብነት የሚውሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ የኮቪድ-19 ልዩ የጥናትና ምርምር ግብረ ሀይል ተቋቁሞ እየሰራ መሆኑ ተገለፀ Tibebu Kebede Apr 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኮቪድ-19ን አስመልክቶ ጥናትና ምርምር በማካሔድ ምክረ ሀሳቦችን የሚያቀርብ ልዩ ግብረ-ሀይል አቋቁሞ እየሰራ እንደሚገኝ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ። ግብረ ሀይሉ “ብሔራዊ የኮቪድ-19 ልዩ የጥናትና ምርምር ግብረ ሀይል” ሲሆን፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ1 ሺህ 19 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ 5 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው Tibebu Kebede Apr 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ውስጥ በተደረገ ምርመራ ተጨማሪ 5 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። በ24 ሰአታት ውስጥ ለ1 ሺህ 19 ሰዎች ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ መደረጉን የጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮቪድ-19ን ለመከላከል በምንሰማቸው በጎ ውጤቶች ሳንዘናጋ የቅድመ ጥንቃቄ እርምጃችችን መቀጠል አለብን- ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Apr 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ለመከላከል በምንሰማቸው በጎ ውጤቶች ሳንዘናጋ የቅድመ ጥንቃቄ እርምጃችንን መቀጠል አለብን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በፌስቡክ ገፃቸው ባስተላለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሸገር ዳቦ ፋብሪካ በኦን ላይን ስልጠና ብቁ ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎችን ማፍራት መቻሉ ተገለፀ Tibebu Kebede Apr 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቅርቡ ስራውን ለሚጀምረው ለሸገር ዳቦ ፋብሪካ በኦን ላይን ስልጠና ብቁ ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎችን ማፍራት መቻሉን ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለፁ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከካቢኔ አባላት…