Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች እንደማያቋርጥ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሚሰጣቸውን የኦፕሬሽን አገልግሎቶች የማያቋረጥ መሆኑን ገለፀ። አገልግሎቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፥ በኮሮናቫይረስ /ኮቪድ-19/ ወረርሽኝ ምክንያት ከወትሮ በተለየ በየአገልግሎት…

የኮሮና ቫይረስ በምግብ እህል አቅርቦት ላይ እክል እንዳይፈጥር በትኩረት እየተሰራ ነው – የግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በምግብ እህል አቅርቦት ላይ እክል እንዳይፈጥር በትኩረት እየተሰራ  መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በዛሬው እለት በሰጠው መግለጫ፥ በግብርናው መስክ የተሰማሩ ሁሉም አካላት ቫይርሱን በመከላከል ረገድ ድርብ…

በትግራይ ክልል 1ሺህ 601 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ መለቀቃቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል 1ሺህ 601 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ መለቀቃቸውን የክልሉ ጸጥታ ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ተኪኡ ምትኩ ትላንት ማምሻውን በሰጡት መግለጫ እንዳመለከቱት፥ ለኮረናቫይረስ ተጋላጭ የሆኑ የህግ ታራሚዎች በይቅርታ እንዲለቀቁ የክልሉ…