የሀገር ውስጥ ዜና የክልል መንግስታት ለዐድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል Tibebu Kebede Mar 1, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የክልል መንግስታት፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር እና የፌደራል ተቋማት ለዐድዋ ድል መታሳቢያ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት እያስተላለፉ ነው። የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ባወጣው መግለጫ፥ የአድዋ ድል የሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ሲ.ኤም.ሲ አካባቢ የተከሏቸውን ችግኞች ውሃ የማጠጣት ስራ አከናወኑ Tibebu Kebede Mar 1, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ሲ ኤም ሲ አካባቢ የተከሏቸውን ችግኞች ውሃ የማጠጣት ስራ አከናውነዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዚህ ቀደምም በዚሁ በሲ.ኤም.ሲ እና ብስራተ-ገብርኤል አካባቢ ተገኝተው በክረምቱ ወቅት የተተከሉ ችግኞችን ውሃ…
የዜና ቪዲዮዎች አንጋፋው የማስታወቂያ ባለሙያ ህልፈትን በማስመልከት የተደረገ ውይይት #በፋና ቀለማት Tibebu Kebede Mar 1, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=0SaeyAsGDAs
የሀገር ውስጥ ዜና የጀመርነውን የለውጥ ጉዞ ለመቀላቀልና በተሻለ ፍጥነት ለማስቀጠል ዝግጁ ሁኑ- ኢ/ር ታከለ ኡማ Tibebu Kebede Mar 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲስ ተቀጣሪ ሰራተኞች የተጀመረውን የለውጥ ጉዞ ለመቀላቀልና በተሻለ ፍጥነት ለማስቀጠል ዝግጁ እንዲሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ እንጂነር ታከለ ኡማ ተናገሩ። የከተማአስተዳደሩ ያወጣውን የስራ ቅጥር ፈተና በላቀ ውጤት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአየርላንድ፣ ኢኳዶር፣ አርሜኒያና ኳታር አዲስ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ተገኙ Tibebu Kebede Mar 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቨይረስ ስርጭት እየጨመረ የመጣ ሲሆን፥ በአየርላንድ፣ኢኳዶር ፣አርሜኒያ እና ኳታር አዲስ ቫይረሱ ተጠቂዎች መገኘታቸው ተገልጿል። መነሻውን ከቻይና ውሃን ግዛት አድርጎ የተቀሰቀሰው የኮሮና ቫይረስ በርካታ ሃገሮችን እያዳረሰ ይገኛል።…
ስፓርት ቀነኒሳ በቀለ የለንደን ቫይታሊቲ ቢግ ግማሽ ማራቶን ውድድርን ክብረ ወሰን በመስበር አሸነፈ Tibebu Kebede Mar 1, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በለንደን የተካሄደውን የቫይታሊቲ ቢግ ግማሽ ማራቶን ውድድርN ክብረ ወሰን በመስበር አሸነፈ። ቀነኒሳ በዛሬው እለት በብሪታኒያዋ ለንደን ከተማ የተካሄደውን የግማሽ ማራቶን ውድድር 1 ሰዓት 00 ደቂቃ 22 ሰከንድ በሆነ ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቃሊቲ የአውቶቢስ ዴፖ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን ተገለፀ Tibebu Kebede Mar 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቃሊቲ የአውቶቢስ ዴፖ ግንባታ 98 በመቶ ተጠናቀቀ። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በመጠናቀቅ ላይ ያለውን ይህን የአውቶቢስ ዴፖ ዛሬ ጎብኝተዋል። በዚህም ወቅት ዴፖው በአንድ ወር…
ስፓርት ብርሃኑ ለገሰ የቶክዮ ማራቶንን አሸነፈ Tibebu Kebede Mar 1, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በጃፓን ቶክዮ በተካሄደው የማራቶን ውድደር ኢትዮጵያዊው ብርሃኑ ለገሰ አሸናፊ ሆነ። ብርሃኑ ውድድሩን 2 ሰዓት ከአራት ደቂቃ ከ15 ሰከንድ በመጨረስ ነው አንደኛ ሆኖ ያጠናቀቀው። በማራቶን ሩጫው 38 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገሪቱ እየተካሄደ ያለውን ለውጥ በመደገፍ ዛሬ በወሊሶ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ Tibebu Kebede Mar 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ እየተካሄደ ያለውን ለውጥ በመደገፍ ዛሬ በወሊሶ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ። በሰልፉ ላይ በርካታ የከተማዋ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች ተሳትፈዋል። ሰልፈኞቹ መነሻችን መደመር መድረሻችን ብልፅግና ነው የሚል እና ሌሎች መፈክሮችን በማሰማት…
ስፓርት የአድዋ ድል በአልን ምክንያት በማድረግ በደብረ ብርሃን የ8 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ Tibebu Kebede Mar 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 124ኛውን የአድዋ ድል በአልን ምክንያት በማድረግ በደብረ ብርሃን ከተማ የ8 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ። በአትሌት ፋንቱ ሚጌሶ በተዘጋጀው የጎዳና ላይ ሩጫ ላይ ከተለያዩ ክለቦች የመጡ አትሌቶችና የከተማዋ ነዋሪዎች ተሳትፈዋል።…