Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል የኮሮናቫይርስ ወረርሽኝን ለመከላከል ለ7 ሺህ 650 ታራሚዎች ይቅርታ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በማረሚያ ቤቶች የኮሮናቫይርስ ወረርሽኝን ለመከላከል ለ7 ሺህ 650 ታራሚዎች ይቅርታ መደረጉን አስታወቀ። የክልሉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ እንደገለፀው ይቅርታ ከተደረገላቸው ታራሚዎች ውስጥ 7 ሺህ 527  የሚሆኑት…

ብሔራዊ የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ከተዋቀረ በኋላ ባሉት 5 ቀናት ውስጥ ብቻ 150 ሚሊየን ብር ተገኝቷል- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሔራዊ የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ከተዋቀረ በኋላ ባሉት አምስት ቀናት ውስጥ ብቻ ከሀገር ውስጥ 150 ሚሊየን ብር መገኘቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በፌስቡክ ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክት…

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ማንም አዝማች ማንም ዘማች የለም – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ማንም አዝማች ማንም ዘማች የለም፣ ሁሉም ዘማች፤ ሁሉም በሃላፊነት የሚንቀሳቀስበት ወቅት ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው እለት የኮሮናቫይረስ…

ሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን የኮሮናቫይረስን ለመከላከል የሚውል የ120 ሚሊየን ብር ድጋፍ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ120 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን ያደረጉት የገንዘብ ድጋፍ የኮሮናቫይረስን ለመከላከል የሚውል መሆኑም ታውቋል። ድጋፉ ለህክምና…