የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሕክምና ትምህርት ያሰለጠናቸውን 209 ተማሪዎች አስመረቀ Tibebu Kebede Feb 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣የካቲት 21፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሕክምና ትምህርት ክፍል ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ 209 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን፣ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በቅርቡ ከኔዘርላንድስ የተመለሰው የ18ኛው ክፍለ ዘመን ዘውድ ለጨለቆት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን ተመላሽ ሆነ Tibebu Kebede Feb 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ ከኔዘርላንድስ የተመለሰው የ18ኛው ክፍለ ዘመን ዘውድ በትግራይ ክልል ለሚገኘው ጨለቆት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን ተመላሽ እንዲሆን ርክክብ ተደረገ:: በርክክቡ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርቲያን ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ…
Uncategorized ከ10 ሺህ ሰዎች በላይ የተሳተፉት የአድዋ ጦርነት ዘመቻን የተመለከተው ዘጋቢ ፊልም Tibebu Kebede Feb 29, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=712OgDDLcww
የሀገር ውስጥ ዜና የኤክሳይዝ ታክስ ጨምሯል በሚል ገበያው ላይ የዋጋ ጭማሪ ማድረግ ተገቢ አይደለም- የገቢዎች ሚኒስቴር Tibebu Kebede Feb 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስትር ወይዘሮ አዳነች አበቤ ኢኮኖሚውን ለመደገፍ በአዲሱ ኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ የታክስና ቀረጥ ቅናሽ መደረጉን አስታወቁ። ሚኒስትሯ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አዲሱ የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ አተገባበር በማስመልከት ጋዜጣዊ መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ክትትል የሚያደርግ ብሄራዊ የሚኒስትሮች ኮሚቴ ተቋቋመ Tibebu Kebede Feb 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ክትትል የሚያደርግ ብሄራዊ የሚኒስትሮች ኮሚቴ ተቋቋመ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 80ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። በምክር ቤቱ ካለፉ ውሳኔዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒቨርሲቲው መመረቂያ ጽሁፍ በሶፍትዌር አማካኝነት ተመርምሮ ከፕላጃሪዝም ነፃ መሆኑ ሳይረጋገጥ ዲግሪ እንደማይሰጥ ገለፀ Tibebu Kebede Feb 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፀረ-ፕላጃሪዝም (Anti-Plagiarism) ፖሊሲ ከየካቲት 22 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚያደርግ አስታወቀ። ከዚህ በኋላ ማንኛውም መመረቂያ ጽሁፍ በኧርከንድ (URKUND) በሶፍትዌር…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ለ30 አይነ ስውራን ተማሪዎች የላፕቶፕ ስጦታ አበረከቱ Tibebu Kebede Feb 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ለ30 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አይነ ስውራን ተማሪዎች የላፕቶፕ ስጦታ አበረከቱ። ስጦታው ከተበረከተላቸው ተማሪዎች መካከል 12ቱ ሴቶች ሲሆኑ 18ቱ ደግሞ ወንዶች ናቸው። ላፕቶፖቹ ተማሪዎቹን በመማር…
የሀገር ውስጥ ዜና በማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ዙሪያ ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስልጠና እየተሰጠ ነው Tibebu Kebede Feb 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላማዊና ውጤታማ የትምህርት ኮንፈረንስ እና የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም በሚል ርዕስ ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስልጠና እየተሰጠ ነው። ስልጠናውን የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከአሜሪካ ኤምባሲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ነው።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በደቡብ ኮሪያ በአንድ ቀን 594 አዳዲስ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ተገኙ Tibebu Kebede Feb 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ኮሪያ በአንድ ቀን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው አዳዲስ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ተገኙ። የሃገሪቱ የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል እንዳስታወቀው፥ በአንድ ቀን ብቻ 594 አዳዲስ የቫይረሱ ተጠቂዎች ተገኝተዋል። ይህም እስካሁን በቫይረሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ6ኛው ፓወሪንግ አፍሪካ ጉባኤ ላይ ተሳተፈች Tibebu Kebede Feb 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በ6ኛው ፓወሪንግ አፍሪካ ጉባኤ ላይ ተሳትፋለች። የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ዶክተር አብርሃም በላይ ከጉባኤው ጎን ለጎን ከአሜሪካው ኤግዚም ባንክና ከዓለም ባንክ አመራሮች፣ ከአሜሪካ የንግድ ምክር ቤት አባላት፣ ከአሜሪካ…