Fana: At a Speed of Life!

አንጋፋው የማስታወቂያ ባለሙያው አቶ ውብሸት ወርቃለማው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋው የማስታወቂያ ባለሙያው አቶ ውብሸት ወርቃለማው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። አቶ ወብሸት ባደረባቸው ህመም በቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል በህክምና ሲረዱ ቆይተው ትናንት ነበር ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት። በኢትዮጵያ የማስታወቂያ…

በሚኒስትሮች ምክር ቤት የተወሰነዉ የቋንቋ ልማትና አጠቃቀም ረቂቅ ፖሊሲ ሲብራራ  

የሚኒስትሮች ም/ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 80ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ስለተወሰነዉ የቋንቋ ልማትና አጠቃቀም ረቂቅ ፖሊሲ ተጨማሪ ማብራሪያ:- እንደሚታወቀው አማርኛ የፌደራሉ የሥራ ቋንቋ በመሆኑ እርስ በእርሳችን እንድንግባባ በማደረግ ረገድ ሚናው ትልቅ ነው። አማርኛ ቋንቋ በሀገር ወስጥ ያለው…

የኪነጥበብ ባለሙያዎች በአዲስ አበባ ከተማ እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ የኪነጥበብ ባለሙያዎች እና ከያኒያን በግንባታ ሂደት ላይ ያሉ የቱሪስት መዳረሻ ፕሮጀክቶችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡   የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ፕሮጀክቶቹን ለኪነጥበብ…

በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ሱዳን ለግብጽ እንደወገነች ተደርጎ የሚሰራጨው ወሬ መሰረተ ቢስ ነው – በኢትዮጵያ የሱዳን አምባሳደር

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዳሴ ግድብን በተመለከተ በሚደረገው የሶስትዮሽ ድርድር ሱዳን ለግብጽ ወግናለች በሚል በተለያዩ መገናኛ ብዙኃን የሚሰራጨውን ወሬ በኢትዮጵያ የሱዳን አምባሳደር አብደል ቢላል አብደልሰላም አጣጣሉ።   ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን…

ግድቡን አስመልክቶ ማንኛውም ነገር የኢትዮጵያን ፍላጎትና ጥቅም በሚጠብቅ መልኩ ብቻ እንደሚከናወን የሚኒስትሮች ምክር ቤት ገለፀ

አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ80ኛ መደበኛ ጉባኤው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በመወያየት ውሳኔ አሳለፈ። ምክር ቤቱ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ሲደረግ በነበረው ድርድር ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መክሯል። ይህንንም ተከትሎ ግድቡን አስመልክቶ ማንኛውም…

በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)  በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ:: የኢትዮጵያ ፌዴራለዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒሰቴር የአሜሪካ የግምጃ ቤት ዲፓርትመንት ሴክሬታሪ በየካቲት 21 ቀን 2012…