Fana: At a Speed of Life!

የከተማ አስተዳደሩ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ካሰባሰበው ድጋፍ ለአካል ጉዳተኞች አበረከተ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት አቅም የሌላቸውን ለመደገፍ ካሰባሰበው ድጋፍ ለአካል ጉዳተኞች አበረከተ። ድጋፉ ለኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ህብረት ፌደሬሽን የተበረከተ ሲሆን በማህበሩ በኩል ድጋፍ…

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ተጨማሪ 3 ሰዎች መገኘታቸውን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)  በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች መገኘታቸውን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ። የሚኒስቴሩ ዛሬ ባወጣው መግለጫ በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 87 ሰዎች የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎላቸው…

በዓለም በኮሮናቫይረስ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ30 ሺህ በልጧል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ30 ሺህ በለጠ፡፡ መነሻውን ቻይና ሁቤ ግዛት ያደረገው ኮሮና ቫይረስ አሁን ላይ የአለም ስጋት መሆኑን ቀጥሏል፡፡ በዚህም ከ170 በላይ ሃገራትን አዳርሷል፡፡ ይህ ዘገባ…

በአዲስ አበባ አርማ ወርሃንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ማድረግ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኘው አርማ ወርሃንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት በነገው ዕለት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ማድረግ ሊጀምር ነው፡፡ አሁን ላይ በሃገሪቱ በብቸኝነት ምርመራ ከሚያደርገው ከኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በተጨማሪ አርማ…

በአዲስ አበባ በሚገኙ 13 ዋና ዋና መንገዶች ላይ የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ተከናወነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በሚገኙ 13 ዋና ዋና መንገዶች ላይ የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ስራ ተከናወነ፡፡   የፀረ ተሃዋሲያን ርጭት ተግባሩ ዋና ዋና መንገዶችን ከተሃዋስያን ነፃ ከማድረግ ባለፈ የከተማው ነዋሪዎች ለሁኔታው አሳሳቢነት…

የኮሮና ቫይረስ ምልክት ያልታየባቸው 2 ሺህ 90 ሰዎች ክትትላቸው እንዲረቋጥ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ክትትል ሲደረግላቸው ቆይተው የኮሮና ቫይረስ ምልክት ያልታየባቸው 2 ሺህ 90 ሰዎች ክትትላቸው እንዲረቋጥ መደረጉን የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ ከውጭ ወደ ሀገር የገቡ 636 መንገደኞች ተለይቶ እንዲቆይ በተወሰነው…

የኢጋድ አባል ሀገራት መሪዎች የፊታችን ሰኞ በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ የቨርቺዋል ኮንፈረንስ ሊያካሂዱ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት(ኢጋድ) አባል ሀገራት መሪዎች የፊታችን ሰኞ በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ ያተኮረ የቨርቺዋል ኮንፈረንስ ሊያካሂዱ ነው። ኮንፈረንሱ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ስርጭትን በቀጣናው በቅንጅት መከላከል በሚቻልባቸው…