Fana: At a Speed of Life!

የሀገር ውስጥ ባለሃብቶችን ተሳትፎ ማሳደግ የሚያስችሉ አሰራሮች እየተዘረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀገር ውስጥ ባለሃብቶችን ተሳትፎ ማሳደግ የሚያስችሉ አዳዲስ አሰራሮችን እየዘረጋ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገለጸ። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር አቶ አበበ አበባየሁ የሃገር ውስጥ ባለሃብቶች ካለው ዓለም አቀፍ ልምድና እውቀት…

ትናንት ምሽት በመላ ሀገሪቱ የኤሌክትሪክ ሀይል ለምን ተቋረጠ?

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትናንት ምሽት ላይ በመላው ሀገሪቱ የኤሌክትሪክ ሀይል ተቋርጦ ነበር። በዕለቱ ከሰዓታት በኋላ የተወሰኑ አካባቢዎችም የኤሌክትሪክ ሀይልን ዳግም መልሰው ያገኙ ሲሆን፥ የተወሰኑ አካባቢዎች አሁንም ሀይል እንደተቋረጠባቸው ነው። የኢትዮጵያ…

የኮሮና ቫይረስ ምልክት ታይቶበታል በሚል በመለያ ማዕከል ገብቶ የነበረው ግለሰብ ከቫይረሱ ነጻ መሆኑ ተረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ምልክት ታይቶበታል በሚል በመለያ ማዕከል ገብቶ የነበረው ግለሰብ ከበሽታው ነጻ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ተጠርጣሪው ከአምስት ቀን በፊት ከቻይና ቤጂንግ ወደ ኢትዮጵያ የመጣ ሲሆን፥ የኮሮና ቫይረስ ምልክት ታይቶበታል በሚል…

ኢትዮጵያ ያጋጠሟትን ችግሮች ለመፍታት በህብረት መቆም እንደሚገባ ፖለቲከኞች ገለፁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ አሁን የገጠሟትን ችግሮች ለመፍታት እንደ አድዋው ድል በህብረት መቆም እንደሚገባ ፖለቲከኞች ገለፁ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የአድዋ ድል በዓልን አስመልክቶ ያነጋገራቸው ፖለቲከኞች በጋራ እውነተኛ ዴሞክራሲ ስርአትን ለመገንባት መስራት…

አብራሪዎች እና የበረራ አስተናጋጆች በመዲናዋ እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪዎች እና የበረራ አስተናጋጆች በአዲስ አበባ ከተማ እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ። አብራሪዎቹ እና የበረራ አስተናጋጆቹ እየተገነቡ ካሉት ፕሮጀክቶች ውስጥ የእንጦጦ እና የሸገር ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል።…