Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ የሚስተዋለውን የሃይል መቆራረጥና መዋዥቅ ለመቅረፍ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአዲስ አበባ የሚስተዋለውን የሃይል መቆራረጥና መዋዥቅ ለመቅረፍ እየሰራ መሆኑን ገለጸ። ተቋሙ ፓወር ቻይና ከተሰኘ የቻይና ኩባንያ ጋር በመተባበር ችግሩን ለመቅረፍ የኤሌክትሪክ መስመሮች መልሶ ግንባታና አቅም…

በአሜሪካ የደንበኞቻቸውን የቦታ መረጃ አሳልፈው የሰጡ የአሜሪካ ሞባይል ስልክ አገልግሎት አቅራቢዎች ይቀጣሉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፌደራል ኮሙዩኒኬሽን ኮሚሽን የደንበኞቻቸውን የቦታ መረጃ አሳልፈው የሰጡ የሞባይል ስልክ አገልግሎት አቅራቢዎችን 200 ሚሊየን ዶላር ሊያስከፍል እንደሚችል ተጠቆመ። ይህ ቅጣት ይጠብቃቸዋል የተባሉት ኩባንያዎች ቨሪዞን ኮሙዩኒኬሽን ፣…

የአውሮፓ ህብረት ለቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ ታዛቢዎችን እንደሚልክ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት ኢትዮጵያ በቀጣይ ለምታካሂደው ሀገራዊ ምርጫ ታዛቢዎችን እንደሚልክ ገለፀ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይና የፀጥታ ፖሊሲ ኃላፊ እና የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ምክትል ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ቦሬል ፎንተልስ…

ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከአውሮፓ ህብረት የውስጥ ጉዳዮች ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከአውሮፓ ህብረት የውስጥ ጉዳዮች ኮሚሽነር ይልቫ ጆሐንሰን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ወይዘሮ ሙፈሪሃት ኢትዮጵያ እያደረገች ስላለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ ለኮሚሽነሯ ገለጻ ያደረጉላቸው ሲሆን፥ የአውሮፓ…

አድዋ የሰውነት ማህተም፣ የአንድነታችን ድር እና ማግ በሚል መሪ ቃል የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) “አድዋ የሰውነት ማህተም፣ የአንድነታችን ድር እና ማግ” በሚል መሪ ቃል የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። የምክክር መድረኩን የኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጽሃፍት ኤጄንሲ ከሰውኛ ፕሮዳክሽን እና ከአርባ ኤጀንሲ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ዙር የካቲት 28 ቀን ይጀመራል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ2ኛ ዙር የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የሚጀመሩበትን ጊዜ አስታውቋል። በዚህ መሰረት የሁለተኛው ዙር የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የካቲት 28 ቀን 2012 ዓ.ም እንደሚጀመሩ ፌዴሬሽኑ ለክለቦቹ በላከው ደብዳቤ አሳውቋል።…

ናይጀሪያ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ የተገኘባት ሶስተኛዋ አፍሪካዊ ሀገር ሆናለች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ናይጀሪያ በኮሮና ቫይረስ የተጠቃ ሰው የተገኘባት ሶስተኛዋ አፍሪካዊ ሀገር ሆናለች። የቫይረሱ ተጠቂ የሆነው ግለሰብ ጣሊያናዊ ዜግነት ያለው ሲሆን፥ ናይጄሪያ ውስጥ የሚሰራና ከሶስት ቀን በፊት ከሚላን ወደ ሌጎስ የመጣ ነው ተብሏል።…

የፌደራልና የክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባዔ በሰመራ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 10ኛው የፌደራልና የክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባዔ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ እየተካሄደ ነው። በጉባዔው ላይ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ እና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀኔራል እንደሻው ጣሰውን ጨምሮ የሁሉም ክልሎች…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የ30 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አገኘ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ አይ ዲ) ጋር የ30 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረመ። የድጋፍ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ እና በኢትዮጵያ…