Fana: At a Speed of Life!

በስልጤ ዞን የሚከበረው 113ኛው የአልከሶ መውሊድ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በስልጤ ዞን ዘንድሮ የሚከበረው 113ኛው የአልከሶ መውሊድ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙ ተገለጸ። የዞኑ አስተዳደር መውሊዱን አስመልክቶ ከሀገር ሽማግሌዎችና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በወራቤ ከተማ ውይይት በማድረግ የጋራ…

የሰራተኛውንና የስራ አመራሩን ከኮሮና ቫይረስ መከላከል የሚያስችል የስራ ቦታ ምላሽ ፕሮቶኮል ወጣ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰራተኛውንና የስራ አመራሩን ከኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የሚያስችል የስራ ቦታ ምላሽ ፕሮቶኮል ወጣ። የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ በፍጥነት እየተስፋፋ በመጣው የኮሮና ቫይረስ ምክንያት የአሰሪና ሰራተኛ ግንኙነቱን…

አየር መንገዱ በቀጥታ የሚፈጸምን የትኬት ሽያጭ ማቆሙን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቀጥታ የሚፈጸምን የትኬት ሽያጭ ማቆሙን አስታወቀ። አየር መንገዱ ለጣቢያችን በላከው መግለጫ ለየትኛውም ጉዞ የሚፈጸምን የትኬት ሽያጭ በኢንተርኔት አማካኝነት እንደሚሰጥ አስታውቋል። እርምጃው እየተስፋፋ የመጣውን…

ለኮሮና ቫይረስ ሃገር በቀል ህክምናን ከዘመናዊው ጋር በማጣመር መድሃኒት እየተዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኮሮና ቫይረስ የሃገር በቀል የባህል ህክምና አዋቂዎችን ከዘመናዊው ጋር በማጣመር መድሃኒት እየተዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ። የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የኮሮና ቫይረስን በሳይንሳዊ ምርምር በተደገፈ የሀገር በቀል እውቀት ከዘመናዊው ሳይንስ…

የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት ለኮቪድ-19 ብሄራዊ አስተባባሪ ኮሚቴና ለጤና ሚኒስቴር የተለያዩ ቁሳቁሶች አበረከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት ለኮቪድ-19 ብሄራዊ አስተባባሪ ኮሚቴ እና ለጤና ሚኒስቴር የቁሳቁስ እና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ። ፅህፈት ቤቱ 100 ብርድ ልብስ፣ 100 አንሶላ፣ 100 ፍራሽ፣ አምስት ዊልቸር እና ሶስት የጽኑ ህሙማን ለማከም…

በምእራብ ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ በደረሰ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምእራብ ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ ትናንት የደረሰ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት አስከተለ። የቤሮ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ቦልሳ ከበደ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ በአደጋው የሰው ህይወት ባይጠፋም በወረዳው የጋቢሳ ቀበሌ…

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ከውጭ ለሚገቡ እንግዶች መቆያ ተጨማሪ 10 ሆቴሎች ተዘጋጁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ቱሪዝም ቦርድ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ከውጭ ለሚገቡ እንግዶች ለ14 ቀን መቆያ እንዲያገለግሉ ከተመረጡ ሁለት ሆቴሎች ተጨማሪ 10 ሆቴሎች መመረጣቸውን ገለጹ። በአዲስ አበባ ከሚገኙ ከደረጃ አንድ እስከ…