ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ በተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገጾች ሀሰተኛ መረጃዎችን በሚያሰራጩ አካላት ላይ ተገቢው ህጋዊ እርምጃ ይወሰዳል- አቶ ንጉሱ ጥላሁን
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ በተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገጾች ሀሰተኛ መረጃዎችን በሚያሰራጩ አካላት ላይ መንገስት ተገቢውን ህጋዊ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን አስታወቁ።…
በምእራብ ሸዋ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ17 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ሚዳቀኝ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ17 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ።
የትራፊክ አደጋው በዛሬው እለት በምዕራብ ሸዋ ዞን ሚዳቀኝ ወረዳ ባላሚ በተባለ ከተማ ከጠዋቱ 2 ሰዓት ከ30 ላይ ነው የደረሰው።…
ከውጭ ሀገር የተላከላችሁን ስጦታ የቀረጥና ማጓጓዣ ከፍላቹ ውሰዱ በማለት ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ያጭበረበሩ 13 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ናይጄሪያ፣ ሱዳን እና ኢትዮጵያ ለህገወጥ ማታለል ስራ ተደራጅተው በማህበራዊ ድረገጽ በማታለል ወንጀል ላይ ተሰማርተው የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
ግለሰቦቹ በዋናነት ሴቶችን በመተዋወቅና በማግባባት ከውጭ…
በኮሮናቫይረስ የተያዙ ህሙማንን ለማስተናገድ የተዘጋጁ የህክመና ማዕከላት ጉብኝት
https://www.youtube.com/watch?v=zod_jT1VMk0
የኮሮናቫይረስን ለመከላከል የጤና ባለሙያዎች ለህብረተሰቡ ያቀረቡት ጥሪ
የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ እንዳይዛመት ሁሉም የህብረተሰብ ከፍል ኃላፊነቱን እንዲወጣ የጤና ባለሙያዎች ያቀረቡት ጥሪ
በጠ/ሚ ዐቢይ የተቋቋመው ብሔራዊ ሃብት አሰባሳቢ ኮሚቴ ወደ ስራ ገብቷል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተቋቋመው ብሔራዊ ሃብት አሰባሳቢ ኮሚቴ በዛሬው ዕለት ስራ መጀመሩን ይፋ አድርጓል።
የኮሚቴው ሰብሳቢ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ፥…
የኮሮናቫይረስን ለመግታት ሰዎችን እንቅስቃሴ መገደብ ብቻ ሳይሆን መለየትና መመርመር ላይ ትኩረት ማድረግ ያስፈልጋል- ዶ/ር ቴድሮስ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ሰዎችን እንቅስቃሴ መገደብ ብቻ ሳይሆን መለየትና መመርመር ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚያስፈልግ የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም አስታወቁ።
ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ባስተላለፉት…
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኮሮና ቫይረስ ላይ ጥናት ለማካሄድ 10 ሚሊየን ብር መደበ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ )አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19 )ላይ ጥናት ለማካሄድ 10 ሚሊየን ብር መመደቡን አስታውቋል።
በዛሬው እለት በኮቪድ-19 ላይ ጥናት የሚያኪያሂድ የጥናት ቡድን የተቋቋመ ሲሆን ፥ቡድኑ ጥናቱን ለመጀመር ከተመደበው አጠቃላይ…
የሮቦት ዶክተር ወደፊት ወረርሽኝ ሲከሰት የህክምና እርዳታ መስጠት እንደሚችል ባለሙያወች ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኤነድብራህ የሚገኙ የሮቦቲክስ እና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ተመራማሪዎች የዓለማችን የመጀመሪያ የሆነ በአንድ ጊዜ ከአንድ ሰው በላይ የህክምና እርዳታ የሚሰጥ ሮቦት ለመፍጠር እየሰሩ ይገኛሉ።
ሮቦቱ በእድሜ የገፉ ሰዎችን ለማገዝ በማሰብ መስራት…