ዓለምአቀፋዊ ዜና ቦሪስ ጆንሰን በኮሮና ቫይረስ ተያዙ Tibebu Kebede Mar 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታንያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን በኮሮና ቫይረስ ተያዙ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተደረገላቸው ምርመራ የቫይረሱን ምልክት ማሳየታቸውን በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ አስታውቀዋል። ቦሪስ ጆንሰን አሁን ላይ ራሳቸውን ማግለላቸውንም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ በኮሮና ቫይረስ በተያዙ ሰዎች ቁጥር ዓለም ላይ ቀዳሚ ሆናለች Tibebu Kebede Mar 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በኮሮና ቫይረስ በተያዙ ሰዎች ከዓለም ቀዳሚ ሃገር ሆናለች። አሁን ላይ በሃገሪቱ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ85 ሺህ በልጧል። ይህም ዓለም ላይ ከፍተኛው በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ሆኖ ተመዝግቧል። እንደ ጆንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የሚወሰዱ አዳዲስ እርምጃዎችን ይፋ አደረገ Tibebu Kebede Mar 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኮቪድ-19ን ለመከላከል ከተቋቋመው ከሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች የተውጣጣ ኮሚቴ ጋር በኢንተርኔት አማካኝነት ያለውን የክንውን ሁኔታ እና ተጨማሪ መመሪያዎች እንዲሁም ኮቪድ-19ን ለመከላከል እና ስርጭቱን ለመግታት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 16 ደረሰ Tibebu Kebede Mar 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 16 መድረሱን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ ኮቪድ19ን በተመለከተ በዛሬ እለት መግለጫ ሰጥቷል መጋቢት 3/2012 ዓ.ም የመጀመሪያው በኮሮና ቫይረስ የተያዘ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ለመስጠት ቃል የገባውን 100 ሚሊየን ብር ድጋፍ ገቢ አደረገ Tibebu Kebede Mar 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ለመስጠት ቃል የገባውን 100 ሚሊየን ብር ድጋፍ ገቢ አደረገ። የፓርቲው የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አወሉ አብዲ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የወጡ መመሪያዎችን በማይተገብሩ ዜጎች ላይ ከዛሬ ጀምሮ እርምጃ ይወሰዳል – ፌደራል ፖሊስ Tibebu Kebede Mar 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል መንግስት ያወጣቸውን መመሪያዎች በአግባቡ በማይተገብሩ ዜጎች ላይ የፌደራል ፖሊስ ተገቢውን ህጋዊ እርምጃ ከዛሬ ጀምሮ መውሰድ እንደሚጀምር ገለጸ። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ጀኔራል ኮሚሽነር እንደሻው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዳማ ከተማ አንድ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው ተገኘ Feven Bishaw Mar 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ አንድ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው መገኘቱን በክልሉ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተቋቋመው ግብረ ሃይል ገለጸ፡፡ ከግለሰቡ ጋር ንክኪ የነበራቸው 24 ሰዎች ተለይተዋልም ነው የተባለው። ግብረ ሃይሉ በህብረተሰቡና…
የሀገር ውስጥ ዜና በደጀን ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ 2 የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህይወት አለፈ Feven Bishaw Mar 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ደጀን ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ 2 የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው የደረሰው ትላንት ከለሊቱ 6 ሰዓት ከ30 ሲሆን 44 የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አሳፍሮ ወደ ደቡብ ጎንደር በመጓዝ ላይ የነበረ ተሽከርካሪ…
ፋና 90 የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚደረግ ድጋፍ Feven Bishaw Mar 27, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=p6M_PDw-RMw