Fana: At a Speed of Life!

በአሰላ ከተማ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርሲ ዞን አሰላ ከተማ በአሁኑ ወቅት በሀገሪቱ እየተካሄደ ያለውን ለውጥ የሚያበረታታ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በድጋፍ ሰልፉ በዞኑ ከሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎች እና ከአሰላ ከተማ የተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል። የድጋፍ…

የአውሮፓ ህብረት ሰላማዊ አፍሪካን ለመገንባት የተጀመረውን ጥረት እንደሚደግፍ ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት አፍሪካን ከጦር መሳሪያ ድምጽ ነፃ ለማድረግ በአፍሪካ ህብረት አባል አገሮች የተጀመረው ስራ እውን እንዲሆን ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ። 10ኛው የአውሮፓ ህብረት እና የአፍሪካ ህብረት የጋራ ስብሰባ በዛሬው እለት በአዲስ…

ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ የ27 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ የመግባቢያ ስመምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ድጋፍ የሚውል የ27 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። ሁለቱ ሀገራት ሶስት የመግባቢያ ስምምነቶችን ነው የተፈራረሙት። ስምምነቱ በ6 ዓመት የሚፈፀም እና…

የኢትዮ ባህሬን የንግድና የባህል ፌስቲቫል ሳምንት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ ባህሬን የንግድና የባህል ፌስቲቫል ሳምንት ተጀመረ። በባህሬን የኢፌዴሪ የክብር ቆንስላ ፅህፈት ቤት ኩዌት ከሚገኘው ሚሲዮን ጋር በጋራ የባህል ፌስቲቫሉን አዘጋጅተዋል። በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የህዝብ ለህዝብ…