የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል መንግስት የኮሮና ቫይረስ ስጭትን ለመከላከል የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ Tibebu Kebede Mar 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣መጋቢት 17፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመስተዳድር ምክር ቤት የኮረና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል። ምክር ቤቱ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፥ ሁሉም የመንግስት ተቋማት ለአካል ጉዳተኛ፣ ዕድሜያቸው 50 ዓመትና በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሮናቫይረስን ለመከላከል መመርያዎችን መተግበር ላይ ገና ብዙ ይቀረናል-ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ Tibebu Kebede Mar 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኮሮናቫይረስን ለመከላከል የሚተላለፉ መመርያዎችን በመተግበር ገና ብዙ እንደሚቀር የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለፁ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በአዲስ አበባ የኮሮና ቫይረስን በመከላከል ዙሪያ በህብረተሰቡ ዘንድ የታዘቡትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የ39 ተከሳሾች ክስ እንዲቋረጥ ወሰነ Tibebu Kebede Mar 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በዛሬዉ ዕለት የ39 ተከሳሾች ክስ እንዲቋረጥ ወሰነ። የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የኮሮና ሻይረስ ስርጭትን ለመከላከል እንዲቻል መጋቢት 16 ቀን 2012 ዓ.ም ክሳቸዉ እንዲቋረጥ ከተደረጉት በተጨማሪ በተለያዩ…
የዜና ቪዲዮዎች የአዲስ አበባ የፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰዉ ሀብት ልማት ቢሮ ዉሳኔ በአግባቡ ባለመረዳት በርካታ ቁጥር ያላቸዉ ሰራተኞች ከስራ ገበታቸዉ እየቀሩ ነዉ ተብሏል Tibebu Kebede Mar 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=mg6pvc1_ZLg
የሀገር ውስጥ ዜና በቅርቡ የተሾሙት አምባሳደሮች ምደብ ቦታ ይፋ ተደረገ Tibebu Kebede Mar 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቅርቡ በኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የተሾሙት አምባሳደሮች ምደብ ቦታ በዛሬው እለት ይፋ ተደረገ። ኢትዮጵያን በተለያዩ አገራት የሚወክሉ 15 አዳዲሰ አምባሳደሮችን ሹመት የካቲት 24 ቀን 2012 ዓም ይፋ መደረጉ የሚታወስ…
ፋና 90 ባለፉት 24 ሰአታት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ የተደረገላቸው 106 ሰዎች ከቫይረሱ ነፃ ሆኑ Tibebu Kebede Mar 25, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Mw_-jGx01a0
ፋና 90 የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን በማረሚያ ቤቶች ለመከላከል 4 ሺህ 11 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ እንደሚለቀቁ አስታወቀ Tibebu Kebede Mar 25, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=f6rSavIZNKE
የሀገር ውስጥ ዜና ለኮሮና ቫይረስ ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል የስልክ መልዕክት ገቢ ማሰባሰቢያ ይፋ ሆነ Tibebu Kebede Mar 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በኮሮና ቫይረስ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች ድጋፍ ለማድረግ የሚያስችል የ444 የስልክ መልዕክት ገቢ ማሰባሰቢያ ይፋ አደረገ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያስፈልጉ የገንዘብና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢጋድ አባል ሃገራት የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትን ለመግታት መስማማታቸውን ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ Tibebu Kebede Mar 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) አባል ሃገራት የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትን ለመግታት መስማማታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢጋድ እንደ አንድ ቀጠናዊ አሐድ የኮቪድ 19ን ሥርጭት ለመግታት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ተቋማት በጊዜያዊነት አገልግሎት እንዲያቆሙ ተወሰነ Tibebu Kebede Mar 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የቤተክርስቲያኗ ተቋማት በጊዜያዊነት አገልግሎት እንዲያቆሙ ወሰነ። ቅዱስ ሲኖዶሱ ዛሬ ባደረገው ስብሰባ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታትና ለመቆጣጠር የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ተቋማቱ…