Fana: At a Speed of Life!

ከተማ አስተዳደሩ ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ ለሚገኙ አርሶ አደሮች የተለያዩ የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ ለሚገኙ አርሶ አደሮች የተለያዩ የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን አበረከቷል፡፡ የአካባቢው አርሶ አደሮችም ከተማ አስተዳደሩ በማቆያ እንዲገቡ ላደረጋቸው አቅመ ደካማዎች የሚውል የሰብል ምርቶች…

ከ873 ሺህ በላይ ሐሰተኛ የአሜሪካ ዶላር ተያዘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጎንደር ከተማ አስተዳደር አዘዞ ክፍለ ከተማ 873 ሺህ 900 ሐሰተኛ የአሜሪካ ዶላር መያዙን ፖሊስ አስታወቀ።። የጎንደር ከተማ አስተዳደር 5ኛ ዋና ፖሊስ ጣቢያ ፅሕፈት ቤት ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ቻላቸው የኔነህ ሀሰተኛ ዶላሩ ከህብረተሰቡ…

የአማራ ክልል ለኮሮና ቫይረስ ተጋላጭ የሆኑ የመንግስት ሰራተኞች ቤታቸው ሆነው ስራቸውን እንዲያከናውኑ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ለኮሮና ቫይረስ ተጋላጭ የሆኑ የመንግስት ሰራተኞች የተለየ ውሳኔ እስከሚጣቸው ድረስ ስራቸውን ቤት ውስጥ ሆነው እንዲያከናውኑ ውሳኔ አሳለፈ። የክልሉ የመንግስት የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌትነት ይርሳው…

የዌልሱ ልዑል ቻርለስ በኮሮና ቫይረስ ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዌልሱ ልዑል ቻርለስ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተነገረ። የ71 አመቱ ልዑል በተደረገላቸው ምርመራ በቫይረሱ መያዛቸውንና የቫይረሱ ምልክት እንደታየባቸው ከብሪታንያ ንጉሳዊ ቤተሰብ መኖሪያ የወጡ መረጃዎች አመላክተዋል። የ72 አመቷ…

ኢንጂነር ታከለ ኡማ በከተማዋ ከሚገኙ ባለሃብቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የከተማ አስተዳደሩ የሚያከናውናቸውን ተግባራት ለመደገፍ ከባለሃብቶች ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ ባለሃብቶቹ ሊያደርጓቸው በሚገቡ ድጋፎች ዙሪያ…

ለኮቪድ 19 ድንገተኛ ሁኔታ ዝግጅት የሚውል ገንዘብና ሌሎች አቅርቦቶችን የሚያሰባስብ ብሔራዊ ኮሚቴ ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለኮቪድ 19 ድንገተኛ ሁኔታ ዝግጅት የሚውል ገንዘብ እና ሌሎች አቅርቦቶችን የሚያሰባስብ ብሔራዊ የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ አቋቁመዋል። መንግሥት ከፍ ያለ በጀት መድቦ አስቸጋሪ ነገሮች ሲከሰቱ ለመቋቋም የሚያስችሉ…

ዩኒቨርስቲዎች ተማሪዎቻቸውን ወደ ዋና ዋና ከተሞች ድረስ እንዲሸኟቸው አቅጣጫ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ወደ ቤተሰቦቻቸው በመመለስ ሂደት ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል እንዲቻል የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጥንቃቄ በተሞላበት ሁኔታ ወደመጡበት አካባቢ እንዲሄዱ የሚል ውሳኔ መተላለፉ ይታወሳል፡፡…

ከማላዊ ወደ ሞዛምቢክ ሲጓዝ በነበረ ከባድ መኪና ውስጥ 64 ኢትዮጵያውያን መሞታቸው ተረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ደቡብ አፍሪካ ከሚገኘው የኢፌዴሪ ኤምባሲ ባገኘው መረጃ መሰረት ከማላዊ ወደ ሞዛምቢክ ሲጓዝ በነበረ የጭነት መኪና ውስጥ የነበሩ በርካታ ኢትዮጵያውያን ህይወት ማለፉን እና የሟቾቹን ብዛት እና መሰል ዝርዝር መረጃዎችን…

በጨለንቆ ከተማ በእሳት አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ሜታ ወረዳ ጨለንቆ ከተማ በእሳት አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ። የዞኑ ፖሊስ ኮሚሽን የኮሙዩኒኬሽን ጉዳይ ሃላፊ ኮማንደር ስዩም ደገፋ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት፥ አደጋው በጨለንቆ ከተማ ለነዋሪዎችና…

መንግስት የኮሮና ቫይረስ በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፉ ላይ የሚያደርሰውን ጫና ለመቀነስ ከባለሀብቶች ጋር ተባብሮ እንደሚሰራ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)መንግስት የኮሮና ቫይርስ በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የሚያደረሰውን ጫና ለመቀነስ ከባለሀብቶች ጋር ተባበሮ እንደሚሰራ አስታወቀ።   የገንዘብ ሚኒስቴር እና የባህል ሚኒስቴር አመራሮች በሆቴልና ቱሪዝም ስራ ከተሰማሩ ባለሀብቶች ጋር የኮሮና…