ኤጀንሲው የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ላልተወሰነ ጊዜ የፓስፖርት አገልግሎት መስጠት ማቆሙን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሚግሬሽን ዜግነት እና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ከዛሬ ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ የፓስፖርት አገልግሎት መስጠት ማቆሙን አስታውቋል።
የኤጀንው የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ደሳለኝ ተሬሳ ለፋና…