Fana: At a Speed of Life!

የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌይን ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌይን ነገ አዲስ አበባ እንደሚገቡ ይጠበቃል። የኮሚሽኑ ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌይን ወደ አዲስ አበባ የሚመጡት በ10ኛው የአውሮፓ ህብረት እና የአፍሪካ ህብረት የጋራ ስብሰባ ላይ…

የኮሮና ቫይረስን ስጋት ለመቀነስ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ ነው

የአዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ስጋት እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ኤባ አባተ ተቋሙ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል…

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሁለት አዳዲስ ሹመቶችን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በዛሬው ዕለት ሁለት አዳዲስ ሹመቶችን ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሰረት፦ 1. አቶ ዮሐንስ ቧያለው የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ፕሬዚዳንት 2. ዶክተር አምባሳደር አዲስዓለም ባሌማ ደግሞ የፖሊሲ ጥናት…

አለም የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የበለጠ መስራት አለበት-የአለም ጤና ድርጅት

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) አለም አሳሳቢነቱ በየቀኑ እየጨመረ የመጣውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል መዘጋጀት እንዳለበት የአለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ በወረርሽኙ በተለያዩ ሀገራት ከ80 ሺህ በላይ ሰዎች መጠቃታቸውን ነው መረጃዎች የሚያሳዩት፡፡ የዓለም ጤና…

የአማራ እና ትግራይ ህዝቦችን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ የውይይት መድረክ እየተካሄደ  ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ እና የትግራይ ህዝቦችን ሁለንተናዊ ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በውይይት መድረኩ ከሁለቱ ክልሎች የተውጣጡ የሃገር ሽማግሌዎች፣ ምሁራን፣ የሃይማኖት አባቶችና ታዋቂ ግለሰቦች…

2ኛው የአፍሪካ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፎረም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 2ኛው የአፍሪካ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፎረም እና 6ኛው የአፍሪካ ዘላቂ ልማት ፎረም በዚምባቡዌ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ ፎረሙ “በመጪው አስር ዓመታት በብልጽግና የምትለወጥ አፍሪካ” በሚል መሪ ቃል ነው በቪክቶሪያ ፎልስ ከተማ በመካሄድ…