የአስር ዓመቱ እቅድ ለአርብቶ አደሩ ማህበረሰብ
https://www.youtube.com/watch?v=PsF1R6GD_FI&t=26s
አውስትራሊያዊቷ ከ46 ዓመታት በኋላ የጠፋባትን ቀለበት አገኘች
አዲስ አበባ፣የካቲት 17፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አውስትራላዊቷ ሴት በወጣትነት ዘመኗ የጣለችውን ቀለበት ከ46 ዓመታት በኋላ ማግኘቷ ግርምትን ፈጥሯል፡፡
ከ46 ዓመታት በፊት ከእጮኛዋ የተሰጣት ይህ ቀለበት በብረታ ብረት ፈለጊ ባለሞያ ነው የተገኘው ተብሏል፡፡
ግሌንዳ ኦብሪየን የተባለችው…
ስለአዲሱ የኤክሳይዝ ታክስ ለህብረተሰቡ በቂ ግንዛቤ ይሰጣል ተባለ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲሱ ኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ዙሪያ ለከህብረተሰቡ በቂ ግንዛቤ እንደሚሰጥ የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
አዲሱ የኤክሳይዝ ታክስ ምክንያት በማድረግ አንዳንድ አካላት አላስፈላጊ ዋጋ ለመጨመር ሲንቀሳቀሱ ይታያል ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው÷…
አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከተለያዩ ሃገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ካደረጉ የሩሲያ፣ የአውስትራሊያ እና የአርመንያ አምባሳደሮችን ጋር ተወያይተዋል።
በዚህ ወቅትም አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ኢትዮጵያ ከሶስቱም ሀገራት ጋር ረጅም…
ጎግል አዲስ የህዋዌ ምርት ተጠቃሚዎች መተግበሪያዎቼን እንዳይጠቀሙ ሲል አስጠነቀቀ
አዲስ አበባ፣የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጎግል ኩባንያ በቅርብ ጊዜያት ወደ ገበያ የቀረቡ የሁዋዌ ስልኮች መተግበሪያዎቼን እንዳይጠቀሙ ሲል አስጠነቀቀ።
ጎግል ተጠቃሚዎች አዲሶቹ ህዋዌ ስልኮች ላይ ተጽኖ የሚፈጥር የጎግል መተግበሪያዎችን ደህንነቱ ካልተረጋገጠ ምንጭ ከመጫን እንዲቆጠቡ…
ክሳቸው ከተቋረጠላቸው መካከል ከሜቴክና ከሰኔ 15ቱ ክስተት ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር ውለው የነበሩ ይገኙበታል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከዚህ ቀደም በተለያዩ ወንጀሎች ተጠርጥረው የነበሩ 63 ተጠርጣሪዎች ክሳቸው እንዲቋረጥ መደረጉን የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ።
የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ፍቃዱ ፀጋ እና የመስሪያ…
የግብፅ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብፅ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክ በ91 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ።
በፈረንጆቹ 2011 በህዝባዊ አመፅ ከስልጣን የተወገዱት የቀድሞው ፕሬዚዳንት ሀገሪቷን ለ30 ዓመታት መርተዋል።
የሀገሪቱ መንግስት ቴሌቪዥን እንደዘገበው…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር በስልክ ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በዛሬው ዕለት ከቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር በስልክ ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት እየተደረጉ ባሉ ጥረቶች እና በበርካታ ጉዳዮች ዙሪያ…
በኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ክሳቸዉ እንድቋረጥ የተደረጉ ግለሰቦች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ
በዚህም መሰረት ክሳቸዉ እንዲቋረጥ የተደረጉ ግለሰቦች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል።
1. ሌ/ኮ/ ቢኒያም ተወልደ
2. ሌ/ኮ/ል ሰላይ ይሁን
3. ሌ/ኮ/ል ጸጋዬ አንሙት
4. ኮ/ል ሸጋው ሙሉጌታ
5. ኮ/ል ግርማ ማንዘርጊያ
6. ኮ/ል ዙፋን በርሄ
7. ኮ/ል አሰመረት ኪዳኔ
8. ሻ/ል…