የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በቴክኖሎጂ የታገዘ መረጃን ተደራሽ የሚያደርግ ግብረ ኃይል ተቋቋመ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በቴክኖሎጂ የታገዘ የመረጃ አሰጣጥ እና ስርጭት እንዲኖር ከተለያዩ አካላት የተውጣጣ ግብረ ኃይል በማቋቋም ስራዎችን በመስራት ላይ እንደሚገኝ የግብረ ሀይሉ ሰብሳቢ እና የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም…