ስፓርት ባምላክ ተሰማ በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታን ይመራል Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊው የመሃል ዳኛ ባምላክ ተሰማ የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግን ይመራል። ኢትዮጵያዊው የመሐል ዳኛ ቲፒ ማዜምቤ በሜዳው ከሞሮኮው ራጃ ካዛብላንካ ጋር የሚያደርጉትን የቻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ የሚመራ ይሆናል። የመጀመሪያው ጨዋታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ አዲስ ሊቀመንበር መረጠ Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) አዲስ ሊቀመንበር መረጠ። ፓርቲው የካቲት 14 እና 15 ቀን 2012 ዓ.ም ባደረገው አስቸኳይ ጉባኤ የአመራር ለውጥ ማድረጉን አስታውቋል። አምስት ተለዋጭ አባላት ያሉት 45 የንቅናቄውን ማዕከላዊ ኮሚቴ…
ስፓርት የቀድሞው የካፍ ዋና ፀሀፊ አምር ፋህሚ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ዋና ፀሀፊ አምር ፋህሚ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ግብፃዊው አምር ፋህሚ በካንሰር ህመም ህክምናቸውን ሲከታተሉ ቆይተው፥ በ36 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ፋህሚ ከፈረንጆቹ…
የዜና ቪዲዮዎች የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎት Meseret Demissu Feb 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=k0nnlpruo9g
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ማሟላት የሚገባቸውን ዝርዝር ጉዳዮች እስከ መጋቢት 3 እንዲያሟሉ አሳሰበ Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፖለቲካ ፓርቲዎች ማሟላት የሚገባቸውን ዝርዝር ጉዳዮች እስከ መጋቢት 3 ቀን 2012 ዓ.ም እንዲያሟሉ አሳሰበ። በፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና ምርጫ አዋጅ ቁጥር 1162/2011 መሰረት በቦርዱ ሀገር አቀፍ እና…
ቢዝነስ የገበያ ንረት የሚፈጥሩ አካላትን መንግስት እንዲቆጣጠር የደቡብ ክልል ነዋሪዎች ጠየቁ Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገበያ ንረት እንዲፈጠር የሚያደርጉ አካላትን መንግስት ሊቆጣጠር እንደሚገባ የደቡብ ክልል ነዋሪዎች አሳሰቡ። በገበያ ውስጥ ተሳትፎ ያላቸውን ማህበራት ማጠናከር ገበያውን ለማረጋጋት አማራጭ መሆኑን ነዋሪዎች ጠቁመዋል። ህዝቡም ከመንግስት ጎን…
የዜና ቪዲዮዎች 2ኛው የውሃ ደህንነትና ዘላቄ ልማት ጉባኤ በአዲስ አበባ Meseret Demissu Feb 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=thQ--KiLCAY
የዜና ቪዲዮዎች የ”እንደርሳለን”የትራፊክ አደጋ መከላከል ንቅናቄ ለውጥ Meseret Demissu Feb 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=6GCkQvPx_bM
የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር የኢኮኖሚ አማካሪ ሆነው ያገለገሉት አቶ ንዋይ ገብረአብ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለረዥም ዓመታት በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የየቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር የኢኮኖሚ አማካሪ ሆነው ያገለገሉት አቶ ንዋይ ገብረአብ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። አቶ ንዋይ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት…
የሀገር ውስጥ ዜና 2ኛው የውሃ ደህንነትና ዘላቂ ልማት ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 2ኛው የውሃ ደህንነትና ዘላቂ ልማት ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ጉባኤው በአምስት ሀገራት የሚተገበረውን የውሃ ደህንነትና ዘላቂ ልማት ፕሮጀክት መሰረት ያደረገ ሲሆን፥ ኢትዮጵያን ጨምሮ ብሪታኒያ፣ ኮሎምቢያ፣ ህንድና ማሌዢያ የጉባኤው…