በትግራይ ክልል ህዝቡ ለኮሮናቫይረስ ከሚያጋልጡ ድርጊቶች በመቆጠብ ወረርሽኙን እንዲከላከል የትግራይ ብልፅግና ፓርቱ ፅህፈት ቤት ሀላፊ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል ህዝቡ ለኮሮናቫይረስ ከሚያጋልጡ ድርጊቶች በመቆጠብ ወረርሽኙን እንዲከላከል የትግራይ ብልፅግና ፓርቱ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ነብዩ ስሁል ሚካኤል ጥሪ አቀረቡ።
ሀላፊው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት ህብረተሰቡ መጨባበጥን…