Fana: At a Speed of Life!

ከተወገዱ ንብረቶች ከ32 ሚሊየን ብር በላይ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ግዢና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ ንብረቶችን በማስወገድ ከ32 ሚሊየን ብር በላይ ማግኘቱን አስታወቀ። የድርጅቱ የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ መልካሙ ዳአፋል ለፋና ብሮድካስቲግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ ገቢው ባለፉት…

ተገቢ ያልሆኑ ምስሎችን የማያነሳው ዘመናዊ ስልክ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ተገቢ ያልሆኑ ምስሎችን ለማንሳት የማይፈቅደው ዘመናዊ ስልክ ይፋ ተደርጓል። “ቶን ኢ 20” የተሰኘው ይህ ዘመናዊ ስልክ ቶን ሞባይል በተባለ የጃፓን ኩባንያ የተመረተ መሆኑ ተገልጿል። ስልኩ ደንበኞች በማንኛውም መስፈርት ተገቢ ያልሆኑ እና…

በወ/ሮ ዳግማዊት የተመራ ልዑክ በመንገድ ደህንነት ላይ ባተኮረው 3ኛው ዓለም አቀፍ የሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ተካፈለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ትኩረቱን በመንገድ ደህንነት ላይ ባደረገው 3ኛው ዓለም አቀፍ የሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ተካፈለ። 3ኛው ዓለም አቀፍ የሚኒስትሮች ስብሰባ በስዊድን ዋና ከተማ ስቶክሆልም…

በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ያለ ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ምዝገባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ያለ ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ምዝገባ በአቡዳቢ የኢፌዴሪ ኤምባሲ ተጀመረ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቅርቡ በመካከለኛው ምስራቅ ሃገራት ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት…