በጉለሌ እጽዋት ማእከል እና በእንጦጦ የሚገኘውን አረንጓዴ ስፍራ በአንድ ላይ የሚያስተዳድር ተቋም ሊመሰረት ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በእንጦጦ እየተሰራ ያለውን የማስዋብ ስራ እና የቱሪዝም መስህብ ግንባታ በዛሬው ዕለት ተመልክተዋል።
በዚህ ወቅትም በጉለሌ እጽዋት ማእከል፣ በአካባቢው ውስጥ የሚገኘው አረንጓዴ ስፍራ እና…