Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ በህገ ወጥ መንገድ የተከማቸ 200 ኩንታል በርበሬ፣ 5 ኩንታል ጨዉ እና 15 ኩንታል ነጭ ሽንኩርት ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የካ ክፍ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ የተከማቸ ከ200 ኩንታል በላይ የሚሆን በርበሬ፣ 5 ኩንታል ጨዉ እና 15 ኩንታል ነጭ ሽንኩርት መያዙን የከተማዋ ፓሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በህገ ወጥ የተከማቹት እነዚህ ምርቶች በየካ ክፍለ…

ሰሜን ኮሪያ አጭር ርቀት ሚሳኤል አስወነጨፈች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ አጭር ርቀት ሚሳኤል አስወነጨፈች። ሚሳኤሉ ፒዮንግያንግ በዚህ ወር መጀመሪያ በድጋሚ የጀመረችው የሙከራ አካል ሲሆን፥ ወደ ጃፓን ባህር የተወነጨፈ ነው ተብሏል። የጃፓን ባህር ሃይል በሃገሪቱ የባህር ክልል አቅራቢያ ሚሳኤል…

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ500 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እና ብድር አፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ለኢትዮጵያ የ500 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ እና የብድር ስምምነት አፀደቀ። ከዚህ ውስጥ 250 ሚሊየን ዶላሩ እርዳታ ሲሆን፥ ቀሪው ደግሞ በብድር የተሰጠ መሆኑን ባንኩ አስታውቋል። ገንዘቡ በኢትዮጵያ…

በኦሮሚያ ክልል በኮሮና ቫይረስ የተፈጠረውን ወቅታዊ ሁኔታ ተከትሎ ያለአግባብ በሸቀጦች ላይ ዋጋ የጨመሩ 1 ሺህ 85 ድርጅቶች ታሸጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተፈጠረውን ወቅታዊ ሁኔታ ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል ያለአግባብ በሸቀጦች እና አገልግሎቶች ላይ ዋጋ የጨመሩ 1 ሺህ 85 ድርጅቶች ታሸጉ። የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ጌታቸው ባልቻ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ 30 ሃገራት የሚያደርገውን በረራ አቋረጠ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ 30 ሃገራት የሚያደርገውን በረራ ማቋረጡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከየትኛውም ሃገራት ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ መንገደኞች ለ14 ቀናት በልዩ ማቆያ የመቆየት ግዴታ ተጥሎባቸዋልም ነው…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ለዶክተር ካትሪን ሀምሊን ስንብት አደረጉ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለዶክተር ካትሪን ሀምሊን በመኖሪያ ቤታቸው በመገኘት ስንብት አደረጉ። የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የዓለም ጤና ድርጅት ያስቀመጣቸውን ድንጋጌዎች በመተግበር፥ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከትናንት በስቲያ ከዚህ…