Fana: At a Speed of Life!

የእጅ ስልካችንን በማጽዳት ራሳችንን እንዴት ከኮሮና ቫይረስ መከላከል እንችላለን?

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤታችንም ሆነ በምንሰራበት ስፍራ በተደጋጋሚ የእጅ ንክኪ የሚበዛባቸው ስፍራዎችን ማጽዳት ከቫይረሱ የመከላከያ መንገዶቹ መካከል አንዱ ነው። ስልክዎን በኪስዎ፣ በቦርሳዎ አንዳንዴም ወደ መፀዳጃ ቤት ሲሄዱ ይዘውት ይሄዳሉ። ምን ያህል አደገኛ…

በመዲናዋ ጠባብ ቤት ውስጥ 150 ሆነው ሺሻ ሲያጨሱ የተገኙ ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ በአንድ ጠባብ የቀበሌ ቤት ውስጥ ታጭቀው ሺሻ ሲያጨሱ የተገኙ 150 ሰዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ገለፀ። የኮሮና ቫይረስን ለመቆጣጠር እየተደረገ ባለው ሰፊ ጥረት ስጋቱን ችላ ያሉ አንዳንድ…

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ 20 ሚሊየን ብር መደበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ 20 ሚሊየን ብር መደበ። የማህበሩ ዋና ፀሃፊ ዶክተር መሸሻ ሸዋረጋ ፥ ማህበሩ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚውል 20 ሚሊየን ብር መመደቡን አስታውቀዋል። ማህበሩ የቫይረሱን…

የፌደራል ፖሊስ ሆስፒታል የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ሆስፒታል የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ። የፌደራል ፖሊስ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር እስክንድር ሳህሉ እስካሁን የቫይረሱ ምልክት ታይቶባቸው ወደ ሆስፒታሉ የመጡ ታማሚዎች…

የተለያዩ ሆስፒታሎች የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ጠያቂ እንዳይገባ ከለከሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተለያዩ ሆስፒታሎች የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት እና የታካሚዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ላይ ይገኛሉ። ለአብነትም የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የተገልጋዮችን ደህንነት ለመጠበቅ በአገልግሎታችን…

ጎፋ ገብርኤል አካባቢ በደረሰ የእሳት አደጋ ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወደመ

አዲስ አበባ ፣መጋቢት 11፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ጎፋ ገብርኤል አካባቢ በደረሰ የእሳት አደጋ ሁለት የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ጉዳት ደርሶባቸዋል። በአዲስ አበባ ወረዳ 6 በተለምዶ ጎፋ ገብርኤል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በአንድ ጋራዥ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ ሁለት የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች…